ልጆችን መቅጣት
በትዳር ሕይወታችን መጀመሪያ አካባቢ፣ ባለ ቤቴ ዶና፣ ለሁለት ዓመታት በአንድ ትልቅ የሕፃናት ሆስፒታል ውስጥ የልጆች ነርስ ሆና በመሥራት አሳልፋለች። የምትሠራበት ክፍል አንገብጋቢ የህክምና ርዳታ የሚያስፈልጋቸውን ታማሚዎች በተደጋጋሚ የሚያስተናግድ ሲሆን፣ አንዳንዴም…

ይህን ጽሑፍ የምጽፈው ክርስቲያን ወላጆች ከልጆቻቸው መታዘዝን እንዲጠብቁ ለመማጸን ነው። እንድጽፈውም የተነሣሣሁት፣ ትንንሽ ልጆች ወላጆቻቸው ለሚያዟቸው ትእዛዞች ትኩረት ሳይሰጡ ሲቀሩና ምንም የሚጠብቃቸው መዘዝ ሳይኖር ሲቀር ሳይ ነው። ወላጆች ሁለት እና…