ቅድስናን መከታተል፤ ከጄሪ ብሪጅስ ጋራ የተደረገ ቃለ ምልልስ

 ቴብል ቶክ፦ ወደ ክርስትና እምነት እንዴት ልትመጣ ቻልክ? ጌታ ከ ዘ ናቪጌተርስ ጋራ እንድታገለግል የጠራህስ እንዴት ነው? ጄሪ ብሪጅስ፦ ያደግሁት በየእሑዱ ላላመኑት ሰዎች ጌታን የመቀበል የመድረክ ጥሪ በሚደረግበት ቤተ ክርስቲያን…

Continue Readingቅድስናን መከታተል፤ ከጄሪ ብሪጅስ ጋራ የተደረገ ቃለ ምልልስ
የቤተ ክርስቲያን ተግሣጽ

“የቤተ ክርስቲያን ተግሣጽ” የሚለው ሐረግ በራሱ፣ የአብዛኛውን ክርስቲያን አእምሮን ታላቅ ድንጋጤ ውስጥ በሚከትቱ ምስሎች የሚሞላ ይመስላል። በአሁኑ ጊዜ ስለ ቤተ ክርስቲያን ተግሣጽ ያለን ምስል፣ ምን ማድረግ እንደምንችልና ምን ማድረግ እንደማንችል…

Continue Readingየቤተ ክርስቲያን ተግሣጽ
ስሜታችሁ በእግዚአብሔር ፊት ዋጋ  አለው

              ከመዝሙር መጽሐፍ የምንወስደው ትምህርት                                          ምንባብ:- መዝሙር 73፥25–26 ርዕሰ ጉዳይ፦ ክርስቲያናዊ ሄዶኒዝም የመዝሙር መጽሐፍ ስሜታችን ላይ ያነጣጠሩ በርካታ ትእዛዛት ላይ አጽንኦት የሚሰጠው ለምንድን ነው? እንዲህ ያሉ ክፍሎችን ለምን እናነባለን?…

Continue Readingስሜታችሁ በእግዚአብሔር ፊት ዋጋ  አለው
በወጣትነታችን ፈጣሪን ማሰብ ያለብን ለምንድን ነው?

በወጣትነት ጊዜ ፈጣሪን ለማሰብ አራት ምክንያቶች ጠላታችን፣ “ወጣትነት ለመደሰት፣ ጉልምስና ለንግድ፣ እርጅና ለሃይማኖት” የሚል ብሂል አለው። መጽሐፍ ቅዱስ ደግሞ፣ “ወጣትነትም፣ ጉልምስናም፣ እርጅናም ለፈጣሪ ነው!” ይላል። ይሁን እንጂ፣ ወጣትነት ፈጣሪን ወደ…

Continue Readingበወጣትነታችን ፈጣሪን ማሰብ ያለብን ለምንድን ነው?
መደበኛ የጸጋ መቀበያ መንገዶች  

እውነተኛ መነቃቃት ወይም ተሐድሶ በቤተ ክርስቲያን ሕይወት ውስጥ የሚከሰት ታላቅ ክብርን የተሞላ ወቅት ነው። በዚህም መነቃቃት ወቅት፣ እግዚአብሔር ለራሱ ክብር ብቻ ሲል በመደበኛዎቹ የጸጋ መቀበያ መንገዶች በመጠቀም፣ በብዙ ሰዎች ሕይወት…

Continue Readingመደበኛ የጸጋ መቀበያ መንገዶች  
በክርስቶስ ማደግ

የመጋቤያዊ አገልግሎት ከሚያስገኛቸው በሐሴት የታጀቡ ትሩፋቶች አንዱ፣ በእያንዳንዱ የጌታ ቀን ማለዳና ምሽት የእግዚአብሔርን ቃል ለእግዚአብሔር ሕዝብ የመስበክ ዕድል ማግኘት ነው። ያም ሆኖ ግን ከመጋቤያዊ አገልግሎት ተግዳሮቶች መኻል አንዱና ዋነኛው፣ ይኸው…

Continue Readingበክርስቶስ ማደግ