ዐውዳዊነት ለምን ያስፈልጋል?
በዘመናችን ትኩረት ከሚሰጣቸው ጉዳዪች ውስጥ አንዱ ዐውዳዊነት ነው። በቀላል አነጋገር፣ ዐውዳዊነት ወንጌልን እና ቤተ ክርስቲያንን በተቻለ መጠን በአንዳች የባህል ዐውድ ውስጥ ቅቡል የማድረግን ሂደት ለመግለጥ የምንጠቀምበት ቃል ነው።