አሁንም አልረፈደም! ከፖርኖግራፊ ሱስ ጋር ለምናደርገው ውጊያ የሚሆኑ ተስፋዎች

አሁን ላይ በዩንቨርስቲ አገልግሎት ውስጥ እንዲህ ያለ ነገር ሲገጥም የሚያስደንቅ አይደለም። በክርስቲያን ዩንቨርስቲዎች ውስጥ ለመጋቢዎች ከሚቀርቡ ጥያቄዎች ውስጥ ዋነኛው የመዳናቸውን እርግጠኝነት ማጣት ነው። መጀመሪያ ላይ ጥቂት ግራ መጋባት ይኖርና ከዚያም ተጨማሪ ውይይት ሲደረግ ችግሩን እያመጣ ያለው ፖርኖግራፊ እና ግለ ወሲብ እንደሆነ ፍንትው ብሎ ይታያል።

Continue Readingአሁንም አልረፈደም! ከፖርኖግራፊ ሱስ ጋር ለምናደርገው ውጊያ የሚሆኑ ተስፋዎች
የእግዚአብሔር ልጆች ያላቸው ኀይልና ልዩ መብት

አሁን የራሳችሁን የግል የጸሎት ሕይወት በአዲስ መልክ ለመመልከትና በመጪዎቹ ቀናት ውስጥ ልታደርጉት ስለምትችሉት አንድ ወይም ሁለት ማስተካከያዎች የምታስቡበት ጊዜ ነው። ወደ ፊት ለመራመድና ለማደግ የተሻለው መንገድ ሁሉንም ነገር በአንድ ጊዜ…

Continue Readingየእግዚአብሔር ልጆች ያላቸው ኀይልና ልዩ መብት