የመከራ አምስት ዐላማዎች | ታሕሳስ 30

እግዚአብሔር፣ ለሚወድዱትና እንደ ሐሳቡ ለተጠሩት፣ ነገር ሁሉ ተያይዞ ለበጎ እንዲሠራ እንደሚያደርግላቸው እናውቃለን። (ሮሜ 8፥28) የመከራችንን ጥቃቅን ምክንያቶች አስረግጠን ባናውቃቸውም፤ መጽሐፍ ቅዱስ ግን እምነትን የሚያጸኑ ጉልህ ምክንያቶችን ይሰጠናል። እነዚህንም የምናስታውስበት መንገድ…

Continue Readingየመከራ አምስት ዐላማዎች | ታሕሳስ 30
ሦስት የገና ስጦታዎች | ታሕሳስ 29

ይህንን አስደናቂ ሁኔታ ከእኔ ጋር አብራችሁ አብሰልስሉ። የእግዚአብሔር ልጅ የመጣው ኀጢአት መሥራት እንድታቆሙ ሊረዳችሁ፣ የዲያቢሎስን ሥራ ሊያፈርስ፣ እና ኀጢአት ስትሠሩ ደግሞ ሊያስተሰርይላችሁና የእግዚአብሔርን ቁጣ ከላያችሁ ሊያነሣ ከሆነ፣ ይህ እውነት ሕይወታችሁን ለመኖር ምን ዐይነት አንድምታ ይኖረዋል? ምንስ ይሰጠናል?

Continue Readingሦስት የገና ስጦታዎች | ታሕሳስ 29
ወደር የሌለው የእግዚአብሔር ስጦታ | ታሕሳስ 27

"የእግዚአብሔር ጠላቶች ሳለን በልጁ ሞት ከእርሱ ጋር ከታረቅን፣ ዕርቅን ካገኘን በኋላ፣ በሕይወቱማ መዳናችን እንዴት የላቀ አይሆንም! ይህ ብቻ አይደለም። ነገር ግን አሁን ዕርቅን ባገኘንበት በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል በእግዚአብሔር ደግሞ ሐሤት እናደርጋለን።"

Continue Readingወደር የሌለው የእግዚአብሔር ስጦታ | ታሕሳስ 27
ታምኑ ዘንድ | ታሕሳስ 26

"ኢየሱስ በዚህ መጽሐፍ ያልተጻፉ ሌሎች አያሌ ታምራዊ ምልክቶችን በደቀ መዛሙርቱ ፊት አድርጓል፤ ነገር ግን ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ፣ የእግዚአብሔርም ልጅ እንደሆነ ታምኑ ዘንድ፣ አምናችሁም በስሙ ሕይወት እንዲኖራችሁ ይህ ተጽፎአል።”

Continue Readingታምኑ ዘንድ | ታሕሳስ 26
“በዘመናት የሸመገለው” መወለድ | ታሕሳስ 25

"ጲላጦስም፦ እንግዲያ ንጉሥ ነህን? አለው። ኢየሱስም መልሶ፦ እኔ ንጉሥ እንደ ሆንሁ አንተ ትላለህ። እኔ ለእውነት ልመሰክር ስለዚህ ተወልጃለሁ ስለዚህም ወደ ዓለም መጥቻለሁ፤ ከእውነት የሆነ ሁሉ ድምፄን ይሰማል አለው።"

Continue Reading“በዘመናት የሸመገለው” መወለድ | ታሕሳስ 25
ገና ለነፃነት ነው | ታሕሳስ 23

"እንግዲህ ልጆቹ በሥጋና በደም ስለሚካፈሉ፥ እርሱ ደግሞ በሞት ላይ ሥልጣን ያለውን በሞት እንዲሽር፥ ይኸውም ዲያብሎስ ነው፥ በሕይወታቸውም ሁሉ ስለ ሞት ፍርሀት በባርነት ይታሰሩ የነበሩትን ሁሉ ነጻ እንዲያወጣ፥ በሥጋና በደም እንዲሁ ተካፈለ።"

Continue Readingገና ለነፃነት ነው | ታሕሳስ 23