ጥበብ የተሞላው የእግዚአብሔር ምሕረት | ጥቅምት 3

እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን፤ ይህም ለአይሁድ መሰናክል፣ ለአሕዛብ ደግሞ ሞኝነት ነው። እግዚአብሔር ለጠራቸው ግን፣ አይሁድም ሆኑ ግሪኮች፣ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ኀይል፣ የእግዚአብሔርም ጥበብ ነው። (1ኛ ቆሮንቶስ 1፥23-24) የአምላክ ቁጣ ማረፊያ…

Continue Readingጥበብ የተሞላው የእግዚአብሔር ምሕረት | ጥቅምት 3
Read more about the article የእኛ ስኬት የእግዚአብሔር ደስታ ነው | ጥቅምት 2
365 ቀናት | ጥሞናዎች
የእኛ ስኬት የእግዚአብሔር ደስታ ነው | ጥቅምት 2

“‘መልካምን ነገር ለእነርሱ ከማድረግ እንዳልቈጠብና ከእኔም ፈቀቅ እንዳይሉ መፈራቴን በውስጣቸው ላኖር ከእነርሱ ጋር የዘላለም ቃል ኪዳን እገባለሁ። ለእነርሱ መልካም በማድረግ ደስ ይለኛል፤ በፍጹም ልቤና በፍጹም ነፍሴ በእውነት በዚህች ምድር እተክላቸዋለሁ።’”…

Continue Readingየእኛ ስኬት የእግዚአብሔር ደስታ ነው | ጥቅምት 2
Read more about the article እኛ እንጠብቃለን፤ እርሱ ይሠራል | ጥቅምት 1
365 ቀናት | ጥሞናዎች
እኛ እንጠብቃለን፤ እርሱ ይሠራል | ጥቅምት 1

ከጥንት ጀምሮ፣ በተስፋ ለሚጠባበቁት የሚደርስላቸው፣ እንደ አንተ ያለውን አምላክ ያየ ዐይን፣ ያደመጠ ጆሮ ፈጽሞ አልነበረም። (ኢሳይያስ 64፥4) እግዚአብሔር ለእኔ ብሎ በሚሠራው ሥራ በኩል አምላክነቱን ለማሳየት መውደዱን የመሰለ ልቤን የሚማርክ እውነት…

Continue Readingእኛ እንጠብቃለን፤ እርሱ ይሠራል | ጥቅምት 1
Read more about the article ደስተኛው እግዚአብሔር | መስከረም 30
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ደስተኛው እግዚአብሔር | መስከረም 30

“ይህ ጤናማ ትምህርት ቡሩክ (ደስተኛ) እግዚአብሔር ለእኔ በዐደራ ከሰጠኝ የክብር ወንጌል ጋር የሚስማማ ነው።” (1ኛ ጢሞቴዎስ 1፥10-11 - አጽንኦት ተሰጥቷል) የእግዚአብሔር ክብር ትልቁ ክፍል ደስታው ነው። ለጳውሎስ፣ እግዚአብሔር ዘላለማዊ ደስታ…

Continue Readingደስተኛው እግዚአብሔር | መስከረም 30
Read more about the article ፍትሕ ይፈጸማል | መስከረም 29
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ፍትሕ ይፈጸማል | መስከረም 29

“ወዳጆቼ ሆይ፤ ለእግዚአብሔር ቊጣ ፈንታ ስጡ እንጂ አትበቀሉ፤ 'በቀል የእኔ ነው፤ እኔ ብድራትን እመልሳለሁ' ይላል ጌታ ተብሎ ተጽፎአልና” (ሮሜ 12፥19)። ሁላችሁም በአንድ ወይም በሌላ ጊዜ ተጎድታችኋል። ምናልባትም አብዛኞቻችሁ አንድም ጊዜ…

Continue Readingፍትሕ ይፈጸማል | መስከረም 29
Read more about the article ያልተገደበ ደስታ | መስከረም 28
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ያልተገደበ ደስታ | መስከረም 28

“ለእኔ ያለህ ፍቅር በእነርሱ እንዲሆን፣ እኔም በእነርሱ እንድሆን፣ አንተን እንዲያውቁ አድርጌአለሁ፤ እንዲያውቁህም አደርጋለሁ” (ዮሐንስ 17፥26)። ከላይ ያለው ጸሎት ኢየሱስ ከመሞቱ በፊት የጸለየው ነው። ፍጹም ባልተገደበ ኅይል እና ግለት ለዘላለም ሐሴትን…

Continue Readingያልተገደበ ደስታ | መስከረም 28
Read more about the article ፍጹም፣ ሉዓላዊ፣ ታላቅ ፍቅር | መስከረም 27
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ፍጹም፣ ሉዓላዊ፣ ታላቅ ፍቅር | መስከረም 27

“…እግዚአብሔር (ያህዌ) ሩኅሩኅ ቸር አምላክ እግዚአብሔር (ያህዌ) ለቍጣ የዘገየ፣ ፍቅሩና ታማኝነቱ የበዛ…” (ዘፀአት 34፥6)። እግዚአብሔር ፍቅሩና ታማኝነቱ የበዛ ነው። ይህን ሳስብ ሁለት ምስሎች ወደ አእምሮዬ ይመጣሉ፦ የእግዚአብሔር ልብ፣ የማይቋረጥ ፍቅርና…

Continue Readingፍጹም፣ ሉዓላዊ፣ ታላቅ ፍቅር | መስከረም 27
Read more about the article እግዚአብሔር ኮስታራ አይደለም | መስከረም 26
365 ቀናት | ጥሞናዎች
እግዚአብሔር ኮስታራ አይደለም | መስከረም 26

“እግዚአብሔር የሕዝቦችን ምክክር ከንቱ ያደርጋል፤ የሕዝብንም ዕቅድ ያጨናግፋል። የእግዚአብሔር ሐሳብ ግን ለዘላለም ይጸናል፤ የልቡም ሐሳብ ለትውልድ ሁሉ ነው።” (መዝሙር 33፥10-11) “አምላካችንስ በሰማይ ነው፤ እርሱ ደስ የሚለውን ያደርጋል” (መዝሙር 115፥3)። የዚህ…

Continue Readingእግዚአብሔር ኮስታራ አይደለም | መስከረም 26