Read more about the article ሁሉን የሚያረካ አምላክ | መስከረም 25
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ሁሉን የሚያረካ አምላክ | መስከረም 25

በእግዚአብሔር ደስ ይበልህ፤ የልብህንም መሻት ይሰጥሃል። (መዝሙር 37፥4) ደስታን መፈለግ አማራጭ አይደለም፤ በመዝሙር መጽሐፍ እንዲያውም ትዕዛዝ ነው፦ “በእግዚአብሔር ደስ ይበልህ፤ የልብህንም መሻት ይሰጥሃል” (መዝሙር 37፥4)። መዝሙረኞቹም ማድረግ የፈለጉት ይህንን ነው፦…

0 Comments
Read more about the article አስደናቂው ግኝት | መስከረም 24
365 ቀናት | ጥሞናዎች
አስደናቂው ግኝት | መስከረም 24

ከዚህ በተረፈ ወንድሞቼ ሆይ፤ በጌታ ደስ ይበላችሁ። (ፊልጵስዩስ 3፥1) እግዚአብሔር በእርሱ በመደሰታችን ምክንያት እንደሚከብር ማንም አስተምሮኝ አያውቅም ነበር፤ ማለትም በእግዚአብሔር መደሰታችን በራሱ፣ ውዳሴያችንን ከግብዝነት አላቆ ለእግዚአብሔር ክብር እንዲሆን ያደርገዋል። ነገር…

0 Comments
Read more about the article ካለማመን ጋር ጦርነት ግጠሙ | መስከረም 23
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ካለማመን ጋር ጦርነት ግጠሙ | መስከረም 23

ከእነዚህም ሁሉ ጋር፣ የሚንበለበሉትን የክፉውን ፍላጻዎች ሁሉ ልታጠፉ የምትችሉበትን የእምነትን ጋሻ አንሡ፤ የመዳንን ራስ ቊር አድርጉ፤ የመንፈስንም ሰይፍ ያዙ፤ እርሱም የእግዚአብሔር ቃል ነው። (ኤፌሶን 6፥16–17) ዕድሜዬ መግፋቱ ሲያሳስበኝ፣ አለማመንን በዚህ ቃል…

0 Comments
Read more about the article ጥቅማችን ክብሩ ነው | መስከረም 22
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ጥቅማችን ክብሩ ነው | መስከረም 22

አንተ ግን ስትጸልይ ወደ ክፍልህ ግባ፤ በሩንም ዘግተህ በስውር ወዳለው አባትህ ጸልይ፤ በስውር የተደረገውን የሚያይ አባትህም ዋጋህን ይከፍልሃል። (ማቴዎስ 6፥6) የ"ክርስቲያን ሄዶኒዝም" (Christian Hedonism) አስተምህሮን ለመቃወም ብዙ ጊዜ የሚነሣው የተቃውሞ…

0 Comments
Read more about the article ታላቁ የተስፋ ጉልበት | መስከረም 21
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ታላቁ የተስፋ ጉልበት | መስከረም 21

ሥርዐትህን እሻለሁና በነፃነት እሄዳለሁ። (መዝሙር 119፥45 - የጸሐፊው ትርጉም) የደስታ ዋና ክፍል ነፃነት ነው። ማናችንም ከምንጠላው ነገር ነፃ ካልወጣን፣ ለምንወደውም ነገር ነፃ ካልሆንን ደስተኛ አንሆንም። እውነተኛ ነፃነትን የምናገኘው ከየት ነው?…

0 Comments
Read more about the article በእግዚአብሔር ሉዓላዊ ኃይል ላይ በመተማመን ኑሩ | መስከረም 20
365 ቀናት | ጥሞናዎች
በእግዚአብሔር ሉዓላዊ ኃይል ላይ በመተማመን ኑሩ | መስከረም 20

ለእኛ ለምናምነውም ከሁሉ በላይ ታላቅ የሆነው ኀይሉ… (ኤፌሶን 1፥19)። የእግዚአብሔር ሁሉን ቻይነት ማለት፣ በዚህ ምድር ላይ ሁኔታዎች ቢቀያየሩ እንኳ ዘላለማዊ በሆነ እና በማይናወጥ የእግዚአብሔር ክብር ውስጥ መሸሸግ ማለት ነው። ይሄ…

0 Comments
Read more about the article ሕይወት በእግዚአብሔር ቃል ላይ ተንጠልጥሏል | መስከረም 19
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ሕይወት በእግዚአብሔር ቃል ላይ ተንጠልጥሏል | መስከረም 19

እንዲህ አላቸው፤ የዚህን ሕግ ቃሎች ሁሉ በጥንቃቄ ይጠብቁ ዘንድ ልጆቻችሁን እንድታዟቸው፣ እኔ ዛሬ በግልጥ የምነግራችሁን ቃሎች ሁሉ በልባችሁ አኑሩ። ቃሎቹ ለእናንተ ሕይወታችሁ እንጂ እንዲሁ ባዶ ቃሎች አይደሉም፤ በእነርሱ ዮርዳኖስን ተሻግራችሁ፣ በምትወርሷትም…

0 Comments
Read more about the article ደስታን አሳዳጁ ኢየሱስ | መስከረም 18
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ደስታን አሳዳጁ ኢየሱስ | መስከረም 18

የእምነታችን ጀማሪና ፍጹም አድራጊ የሆነውን ኢየሱስን እንመልከት፤ እርሱ በፊቱ ስላለው ደስታ መስቀሉን ታግሦ፣ የመስቀሉንም ውርደት ንቆ በእግዚአብሔር ዙፋን ቀኝ ተቀምጦአል። (ዕብራውያን 12፥2) የኢየሱስ ምሳሌ፣ ክርስቲያናዊ ሄዶኒዝም መርህን ይቃረን ይሆንን? ክርስቲያናዊ…

0 Comments