Read more about the article ከኃጢአተኞችም ለከፉት የሚሆን ተስፋ | መስከረም 17
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ከኃጢአተኞችም ለከፉት የሚሆን ተስፋ | መስከረም 17

ለምምረው ምሕረት አደርጋለሁ፤ ለምራራለትም ርኅራኄ አደርጋለሁ። (ዘፀአት 33፥19) ሙሴ ጣዖት ላመለኩት እና ከግብፅ ባርነት የታደጋቸውን አምላክ ለናቁት አንገተ ደንዳና ሕዝብ፣ እግዚአብሔር ምሕረት ያደርግላቸው እንደሆነ ተስፋ አስፈልጎት ነበር። እግዚአብሔር ሙሴ የሚፈልገውን…

0 Comments
Read more about the article ንብረት ይጥፋ፤ ዘመዶችም ይሂዱ | መስከረም 16
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ንብረት ይጥፋ፤ ዘመዶችም ይሂዱ | መስከረም 16

ብርሃን ከበራላችሁ በኋላ፣ በመከራ ውስጥ በብርቱ ተጋድሎ ጸንታችሁ የቆማችሁበትን የቀድሞውን ዘመን ዐስቡ። አንዳንድ ጊዜ በአደባባይ ለስድብና ለስደት ተጋልጣችሁ ነበር፤ ሌላ ጊዜ ደግሞ እንደዚህ ያለ መከራ ከደረሰባቸው ሰዎች ጋር አብራችሁ መከራን ተቀብላችኋል። እናንተ…

0 Comments
Read more about the article ጭንቀትን የምንከላከልበት መሣሪያ | መስከረም 15
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ጭንቀትን የምንከላከልበት መሣሪያ | መስከረም 15

በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ፣ ከምስጋናም ጋር ልመናችሁን በእግዚአብሔር ፊት አቅርቡ እንጂ ስለማንኛውም ነገር አትጨነቁ። (ፊልጵስዩስ 4፥6) ልመናችንን በእግዚአብሔር ፊት ስናሳውቅ ከምናመሰግንባቸው ነገሮች መካከል አንዱ የሰጠን ተስፋዎች ናቸው። እነዚህ ጭንቀት የሚፈጥረውን…

0 Comments
Read more about the article በዚህ ብቻ አንርካ | መስከረም 14
365 ቀናት | ጥሞናዎች
በዚህ ብቻ አንርካ | መስከረም 14

“ብል ሊበላው፣ ዝገት ሊያበላሸው፣ ሌባም ቈፍሮ ሊሰርቀው በሚችልበት በዚህ ምድር ላይ ለራሳችሁ ሀብት አታከማቹ። ነገር ግን ብል ሊበላው፣ ዝገት ሊያበላሸው፣ ሌባም ቈፍሮ ሊሰርቀው በማይችልበት በዚያ በሰማይ ለራሳችሁ ሀብት አከማቹ።” (ማቴዎስ 6፥19–20)…

0 Comments
Read more about the article መታደላችን በቃላት ሊገለጽ አይችልም | መስከረም 13
365 ቀናት | ጥሞናዎች
መታደላችን በቃላት ሊገለጽ አይችልም | መስከረም 13

እግዚአብሔርም (ኤሎሂም) ሙሴን፣ “እኔ፣ ያለሁና የምኖር ነኝ …” አለው። (ዘፀአት 3፥14) “እኔ፣ ያለሁና የምኖር ነኝ” የሚለው ታላቅ ስም፣ በልሕቀት ያለ፣ ፍጹምና ሁሉን እንደ ፈቃዱ የሚገዛው እግዚአብሔር በኢየሱስ ክርስቶስ ወደ እኛ መቅረቡን ያሳያል።…

0 Comments
Read more about the article ብቸኛውና እውነተኛው ነፃነት | መስከረም 12
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ብቸኛውና እውነተኛው ነፃነት | መስከረም 12

ሕይወትን የሚወድ፣ መልካም ቀኖችን ሊያይ የሚፈልግ… ከክፉ ይራቅ፤ መልካምንም ያድርግ። (1ኛ ጴጥሮስ 3፥10-11) እውነተኛ ነፃነት ምንድን ነው? በርግጥ ነፃ ናችሁን? ሙሉ በሙሉ ነፃ ለመሆን ከፈለግን እነዚህ አራት ነገሮች የግድ ያስፈልጋሉ።…

0 Comments
Read more about the article በማዕበል ውስጥ ያለ አምልኮ | መስከረም 11
365 ቀናት | ጥሞናዎች
በማዕበል ውስጥ ያለ አምልኮ | መስከረም 11

ምክንያቱም መብረቅ በርቆ ሰማዩን ከዳር እስከ ዳር እንደሚያበራ፣ የሰው ልጅም በሚመጣበት ቀን ልክ እንደዚሁ ይሆናል። (ሉቃስ 17፥24) በሌሊት ከቺካጎ ወደ ሚኒያፖሊስ እየበረርኩ ነበር፤ በአውሮፕላኑ ውስጥ ጥቂት ሰዎች ብቻ ነበርን። አብራሪው…

0 Comments
Read more about the article የነፍስ ታላቁ ፌሽታ | መስከረም 10
365 ቀናት | ጥሞናዎች
የነፍስ ታላቁ ፌሽታ | መስከረም 10

እግዚአብሔርን አንዲት ነገር እለምነዋለሁ፤ እርሷንም እሻለሁ፤ ይኸውም በሕይወቴ ዘመን ሁሉ፣ በእግዚአብሔር ቤት እኖር ዘንድ፣ የእግዚአብሔርን ክብር ውበት አይ ዘንድ፣ በመቅደሱም ሆኜ አሰላስል ዘንድ ነው። (መዝሙር 27፥4) እግዚአብሔር ለነፍስ ናፍቆት ምላሽ የማይሰጥ ንፉግ አይደለም።…

0 Comments