ብቸኛው ዘላቂ ደስታ | መስከረም 9
ለእናንተም እንደዚሁ አሁን የሐዘን ጊዜ ነው፤ ሆኖም እንደ ገና ስለማያችሁ ደስ ይላችኋል፤ ደስታችሁንም የሚወስድባችሁ የለም። (ዮሐንስ 16፥22) “ደስታችሁን የሚወስድባችሁ የለም” ምክንያቱም የደስታችሁ ምንጭ ከኢየሱስ ጋር መሆናችሁ ነው። ኢየሱስ ከሞት ስለተነሣ…
ለእናንተም እንደዚሁ አሁን የሐዘን ጊዜ ነው፤ ሆኖም እንደ ገና ስለማያችሁ ደስ ይላችኋል፤ ደስታችሁንም የሚወስድባችሁ የለም። (ዮሐንስ 16፥22) “ደስታችሁን የሚወስድባችሁ የለም” ምክንያቱም የደስታችሁ ምንጭ ከኢየሱስ ጋር መሆናችሁ ነው። ኢየሱስ ከሞት ስለተነሣ…
አምላኬም እንደ ታላቅ ባለጠግነቱ መጠን የሚያስፈልጋችሁን ሁሉ በክርስቶስ ኢየሱስ ይሞላባችኋል። (ፊልጵስዩስ 4፥19) በፊልጵስዩስ 4፥6 ጳውሎስ፣ “በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ፣ ከምስጋናም ጋር ልመናችሁን በእግዚአብሔር ፊት አቅርቡ እንጂ ስለማንኛውም ነገር አትጨነቁ” ይላል።…
ስለዚህ፣ ‘ምን እንበላለን? ምን እንጠጣለን? ምንስ እንለብሳለን?’ ብላችሁ አትጨነቁ፤ አሕዛብ እነዚህን ነገሮች ሁሉ ለማግኘት ይጨነቃሉና፤ የሰማዩ አባታችሁም እነዚህ ሁሉ ለእናንተ እንደሚያስፈልጓችሁ ያውቃል። ከሁሉ አስቀድማችሁ ግን የእግዚአብሔርን መንግሥትና ጽድቁን እሹ፤ እነዚህ ሁሉ ይጨመሩላችኋል። ስለዚህ…
ለመሆኑ ከእናንተ መካከል ተጨንቆ በዕድሜው ላይ አንዲት ሰዓት መጨመር የሚችል አለን? “ደግሞስ ስለ ልብስ ለምን ትጨነቃላችሁ? እስቲ የሜዳ አበቦችን ተመልከቱ፤ አይለፉም፤ ወይም አይፈትሉም። ስለዚህ እላችኋለሁ፤ ያን ያህል ክብር የነበረው ንጉሥ ሰሎሞን እንኳ…
ስለዚህ እላችኋለሁ፣ ስለ ኑሮአችሁ ምን እንበላለን? ምን እንጠጣለን? ምንስ እንለብሳለን? በማለት አትጨነቁ። ሕይወት ከምግብ፣ ሰውነትስ ከልብስ አይበልጥምን? እስቲ የሰማይ ወፎችን ተመልከቱ፤ አይዘሩም፤ አያጭዱም፤ በጐተራም አያከማቹም፤ ይሁን እንጂ የሰማዩ አባታችሁ ይመግባቸዋል። እናንተ…
እርሱ ስለ እናንተ ስለሚያስብ የሚያስጨንቃችሁን ሁሉ በእርሱ ላይ ጣሉት። (1ኛ ጴጥሮስ 5፥7) መዝሙር 56፥3 “ፍርሀት በሚይዘኝ ጊዜ፣ እምነቴን በአንተ ላይ አደርጋለሁ” ይላል። “ፍርሀት በፍጹም አይዘኝም” እንደማይል እናስተውል። ፍርሃት ይመጣል፤ ውጊያውም…
ያልተቀበልኸው የራስህ የሆነ ነገር ምን አለ? ከተቀበልህ ታዲያ፣ እንዳልተቀበልህ ለምን ትመካለህ? (1ኛ ቆሮንቶስ 4፥7) መዳንን እንደምንኖርበት ቤት አድርገን እናስብ። ጥበቃ ይሰጠናል። ለዘላለም የሚቆይ ምግብና መጠጥ ሞልቶበታል። መቼም አይፈርስም። ፍጹም የሚያረካ…
ስለ ዋለልኝ ውለታ ሁሉ፣ ለእግዚአብሔር ምን ልክፈለው? የመዳንን ጽዋ አነሣለሁ፤ የእግዚአብሔርንም ስም እጠራለሁ። በሕዝቡ ሁሉ ፊት፣ ስእለቴን ለእግዚአብሔር እፈጽማለሁ። (መዝሙር 116፥12-14) “ስለ ዋለልኝ ውለታ ሁሉ ለእግዚአብሔር መክፈል” የሚለውን ቋንቋ መጠቀሙ ግርታን ይጭርብኛል። መልሶ መክፈል…