“በክርስቶስ ኢየሱስ ውስጥ” መሆን የሚያስገኝልን ስድስት በረከቶች | ነሐሴ 29
እኛ ስላደረግነው አንዳች ነገር ሳይሆን ከዕቅዱና ከጸጋው የተነሣ ያዳነን ወደ ቅዱስ ሕይወትም የጠራን እርሱ ነው። ይህም ጸጋ ከዘላለም ዘመናት በፊት በክርስቶስ ኢየሱስ ተሰጠን (2ኛ ጢሞቴዎስ 1፥9)። በ “ክርስቶስ ኢየሱስ” ውስጥ…
እኛ ስላደረግነው አንዳች ነገር ሳይሆን ከዕቅዱና ከጸጋው የተነሣ ያዳነን ወደ ቅዱስ ሕይወትም የጠራን እርሱ ነው። ይህም ጸጋ ከዘላለም ዘመናት በፊት በክርስቶስ ኢየሱስ ተሰጠን (2ኛ ጢሞቴዎስ 1፥9)። በ “ክርስቶስ ኢየሱስ” ውስጥ…
እግዚአብሔር ሆይ፤ ኀጢአቴ ታላቅ ነውና፣ ስለ ስምህ ይቅር በልልኝ (መዝሙር 25፥11)። እግዚአብሔር የአንድ ነገር ትክክለኝነት ለመወሰን ከራሱ በቀር የሚያማክረው ሌላ የበላይ ባለ ሥልጣን የለም። በአጽናፈ ዓለሙ ውስጥ ከሁሉም የሚልቀው የከበረ ነገር…
ከዚያም ግዛትን፣ ሥልጣንና ኀይልን ሁሉ ከደመሰሰ በኋላ መንግሥትን ለእግዚአብሔር አብ ሲያስረክብ፣ ያን ጊዜ ፍጻሜ ይሆናል (1ኛ ቆሮንቶስ 15፥24)። የክርስቶስ አገዛዝ እስከምን ድረስ ነው? ቀጣዩ ቁጥር በ1ኛ ቆሮንቶስ 15፥25፦ “ጠላቶቹን ሁሉ…
የእግዚአብሔር ክብር ለዘላለም ጸንቶ ይኑር፤ እግዚአብሔር በሥራው ደስ ይበለው፤ እርሱ ምድርን ሲመለከት፣ ትንቀጠቀጣለች፤ ተራሮችም እርሱ ሲዳስሳቸው ይጤሳሉ። በሕይወት ሳለሁ ለእግዚአብሔር እዘምራለሁ፤ ቆሜ እስከ ሄድሁ ድረስም አምላኬን እወድሳለሁ። እኔ በእግዚአብሔር ደስ እንደሚለኝ፣ የልቤ ሐሳብ እርሱን ደስ ያሰኘው…
"ባሎች ሆይ፤ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያንን እንደ ወደዳትና ራሱንም ስለ እርሷ አሳልፎ እንደ ሰጠ፣ እናንተም ሚስቶቻችሁን ውደዱ፤ በቃሉ አማካይነት በውሃ አጥቦ በማንጻት እንድትቀደስ፣…ለራሱ ክብርት ቤተ ክርስቲያን አድርጎ ሊያቀርባት ነው" (ኤፌሶን 5፥25-26)። ከእግዚአብሔር…
ጥበበኞች ነን ቢሉም፣ ሞኞች ሆኑ፤ የዘላለም አምላክን ክብር ምዉት በሆነው ሰው፣ በወፎች፣ በእንስሳትና በምድር ላይ በሚሳቡ ፍጥረት መልክ መስለው ለወጡ (ሮሜ 1፥22-23)። አንድ ሰው ከሚስቱ አስበልጦ የጋብቻ ቀለበቱን ቢወድ ታላቅ ሞኝነት…
…በቅዱሳኑ ዘንድ ሊከብርና በሚያምኑበትም ሁሉ ዘንድ ሊገረም በሚመጣበት በዚያን ቀን ይሆናል፤ እናንተም ከሚያምኑት መካከል ናችሁ፤ ምስክርነታችንን ተቀብላችኋልና (2ኛ ተሰሎቄ 1፥10)። በዚህ ክፍል ላይ ጳውሎስ የሚነግረን፣ ክርስቶስ የሚመጣው በቅዱሳኑ ፊት ሊከብር…
እግዚአብሔር ሆይ፤ ሰዎች ያመስግኑህ፤ ሰዎች ሁሉ ምስጋና ያቅርቡልህ (መዝሙር 67፥3፣ 5)። እግዚአብሔር ከእኛ ምስጋናን የሚፈልገው ወይም የሚያዝዘው ለምንድን ነው? ሲ. ኤስ. ሊዊስ የተባለው ብሩህ ጸሐፊ እንዲህ ይላል፦ ሰዎች ማንኛውንም ዋጋ…