ተስፋ የማንቆርጥበት ምክንያት | ሐምሌ 27
“ስለዚህ ተስፋ አንቈርጥም፤ ውጫዊው ሰውነታችን እየጠፋ ቢሄድም እንኳ፣ ውስጣዊው ሰውነታችን ዕለት ዕለት ይታደሳል፤ ምክንያቱም ቀላልና ጊዜያዊ የሆነው መከራችን ወደር የማይገኝለት ዘላለማዊ ክብር ያስገኝልናል። ስለዚህ ዐይናችን የሚያተኵረው በሚታየው ነገር ላይ ሳይሆን…
“ስለዚህ ተስፋ አንቈርጥም፤ ውጫዊው ሰውነታችን እየጠፋ ቢሄድም እንኳ፣ ውስጣዊው ሰውነታችን ዕለት ዕለት ይታደሳል፤ ምክንያቱም ቀላልና ጊዜያዊ የሆነው መከራችን ወደር የማይገኝለት ዘላለማዊ ክብር ያስገኝልናል። ስለዚህ ዐይናችን የሚያተኵረው በሚታየው ነገር ላይ ሳይሆን…
“ነፍስን ከሚዋጋ ሥጋዊ ምኞት እንድትርቁ እለምናችኋለሁ” (1ኛ ጴጥሮስ 2፥11)። በአንድ ወቅት፣ በአመንዝራነት ሕይወት ውስጥ ያለ አንድን ሰው መገሰጽ ነበረብኝ። ሁኔታውን ለመረዳት ሞከርኩ፣ ወደ ሚስቱ እንዲመለስም ተማጸንኩት። ከዚያም ኢየሱስ የተናገረውን አስታወስሁት፦…
“የገንዘብ ፍቅር የክፋት ሁሉ ሥር ነው ” (1ኛ ጢሞቴዎስ 6፥10)። ጳውሎስ ይህን ሲጽፍ ምን ማለት ፈልጎ ነበር? ኃጢአት በምንሰራበት ጊዜ ሁሉ አዕምሯችን ስለ ገንዘብ ያስባል ማለቱ አይደለም። ምክንያቱም ስለ ገንዘብ…
“ራሳችሁን የምትገዙ ሁኑ፤ ንቁም፤ ጠላታችሁ ዲያብሎስ የሚውጠውን በመፈለግ እንደሚያገሣ አንበሳ ወዲያ ወዲህ ይዞራል። በዓለም ዙሪያ ያሉት ወንድሞቻችሁ ተመሳሳይ መከራ እንደሚቀበሉ ዐውቃችሁ በእምነት ጸንታችሁ ተቃወሙት ” (1ኛ ጴጥሮስ 5፥8–9)። ሁለቱ ታላላቅ…
“ደግሞም ኢየሱስ እንዲህ አለ፤ “ስምዖን፣ ስምዖን ሆይ፤ እነሆ፣ ሰይጣን እንደ ስንዴ ሊያበጥራችሁ ለመነ፤ እኔ ግን እምነትህ እንዳይጠፋ ስለ አንተ ጸለይሁ፤ አንተም በተመለስህ ጊዜ ወንድሞችህን አበርታ።” (ሉቃስ 22፥31–32) ጴጥሮስ ኢየሱስን ሦስት…
“ሙሴ ካደገ በኋላ፣ የፈርዖን የልጅ ልጅ መባልን በእምነት እምቢ አለ። ለጥቂት ጊዜ በኀጢአት ከሚገኝ ደስታ ይልቅ፣ ከእግዚአብሔር ሕዝብ ጋር መከራን መቀበል መረጠ። ከግብፅ ሀብት ይልቅ ስለ ክርስቶስ መከራን መቀበል እጅግ…
እግዚአብሔር፣ ለሚወዱትና እንደ ሐሳቡ ለተጠሩት፣ ነገር ሁሉ ተያይዞ ለበጎ እንዲሠራ እንደሚያደርግላቸው እናውቃለን። (ሮሜ 8፥28) የመከራችንን ጥቃቅን ምክንያቶች አስረግጠን ባናውቃቸውም፤ መጽሐፍ ቅዱስ ግን እምነትን የሚያጸኑ ጉልህ ምክንያቶችን ይሰጠናል። እነዚህንም የምናስታውስበት መንገድ ቢኖረን…
“ሥጋዬና ልቤ ሊደክሙ ይችላሉ፤ እግዚአብሔር ግን የልቤ ብርታት፣ የዘላለም ዕድል ፈንታዬ ነው።” (መዝሙር 73፥26) ይህንን ጥቅስ ጠጋ ብለን ስንመለከት እና ቃል በቃል ግሱን ስናይ “ሊደክሙ ይችላሉ” ሳይሆን የሚለው፣ በቀላሉ “ይደክማሉ”…