ጸጋ በሚያስፈልገን ጊዜ | ሐምሌ 19
“ወደ እኔ ተመልከት፤ ማረኝም፤ ለባሪያህ ኀይልህን ስጥ፤ የሴት ባሪያህንም ልጅ አድን።” (መዝሙር 86፥16) በመዝሙረ ዳዊት መጽሐፍ ውስጥ፣ ከመዝሙረኞቹ የማያቋርጥ ልመና መካከል ዋነኛው የእግዚአብሔር የወደፊት ጸጋ ነው። ለሚያስፈልጋቸው ለእያንዳንዱ ነገር የእግዚአብሔር…
“ወደ እኔ ተመልከት፤ ማረኝም፤ ለባሪያህ ኀይልህን ስጥ፤ የሴት ባሪያህንም ልጅ አድን።” (መዝሙር 86፥16) በመዝሙረ ዳዊት መጽሐፍ ውስጥ፣ ከመዝሙረኞቹ የማያቋርጥ ልመና መካከል ዋነኛው የእግዚአብሔር የወደፊት ጸጋ ነው። ለሚያስፈልጋቸው ለእያንዳንዱ ነገር የእግዚአብሔር…
እንግዲህ ምሕረትን እንድንቀበልና በሚያስፈልገንም [በትክክለኛውም] ጊዜ የሚረዳንን ጸጋ እንድናገኝ፣ ወደ ጸጋው ዙፋን በእምነት እንቅረብ። (ዕብራውያን 4፥16) ይህ የከበረ ጥቅስ በተለምዶ የሚተረጎመው “ምሕረትን እንድንቀበል በሚያስፈልገንም ጊዜ የሚረዳንን ጸጋ እንድናገኝ በእምነት ወደ…
“እንደ ታማኝ የእግዚአብሔር ልዩ ልዩ ጸጋ መጋቢ እያንዳንዱ ሰው በተቀበለው የጸጋ ስጦታ ሌላውን ያገልግል” (1ኛ ጴጥሮስ 4፥10)። መንፈሳዊ ስጦታዎቻችንን ስንጠቀም፣ እንደ ባለአደራ እየመነዘርን ያለነው የእግዚአብሔርን ጸጋ ነው። ይህም ጸጋ ያለፈ…
“ሐዋርያትም ስለ ጌታ ኢየሱስ ትንሣኤ በታላቅ ኀይል መመስከራቸውን ቀጠሉ፤ በሁላቸውም ላይ ታላቅ ጸጋ ነበር።" (ሐዋርያት ሥራ 4፥33) ምናልባት ነገ የሚኖረን አገልግሎት መልካም ባልሆነ ሁኔታ ውስጥ ስለ ክርስቶስ መመሥከር ከሆነ፣ ቁልፉ…
“በፍርሃትና በመንቀጥቀጥ የራሳችሁን መዳን ፈጽሙ፤ እንደ በጎ ፈቃዱ መፈለግንና ማድረግን በእናንተ ውስጥ የሚሠራ እግዚአብሔር ነውና።” (ፊልጵስዩስ 2፥12) እዚህ ክፍል ላይ ዋናው እና ወሳኙ ሠራተኛ እግዚአብሔር ነው። መፈለጉንም፣ መሥራቱንም የሚያደርገው እግዚአብሔር ስለሆነ…
“ነገር ግን በእግዚአብሔር ጸጋ አሁን የሆንሁትን ሆኛለሁ፤ ለእኔም የተሰጠኝ ጸጋ ከንቱ አልሆነም፤ እንዲያውም ከሁሉም በላይ በትጋት ሠርቻለሁ፤ ዳሩ ግን እኔ ሳልሆን ከእኔ ጋር ያለው የእግዚአብሔር ጸጋ ነው።” (1ኛ ቆሮንቶስ 15፥10)…
“ይሁን እንጂ ከጌታ ከኢየሱስ የተቀበልሁትን ሩጫዬንና የእግዚአብሔርን የጸጋ ወንጌል የመመስከር አገልግሎቴን ብፈጽም፣ ለእኔ ሕይወቴ ከምንም እንደማይቈጠር እንደ ከንቱ ነገር ናት።” (ሐዋርያት ሥራ 20፥24) በአዲስ ኪዳን መሠረት “አገልግሎት” ሁሉም ክርስቲያኖች የሚያከናውኑት…
“ሥጋዊ ምኞቱን ለማርካት የሚዘራ፣ ከሥጋ ጥፋትን ያጭዳል፤ መንፈስን ለማስደሰት የሚዘራ ግን ከመንፈስ የዘላለምን ሕይወት ያጭዳል።” (ገላትያ 6፥8) እምነት በተቻለ መጠን የእግዚአብሔርን ጸጋ ለመለማመድ የማይጠገብ ፍላጎት አለው። ይህንንም ለማግኘት፣ የእግዚአብሔር ጸጋ…