Read more about the article እምነት ስግብግብነትን፣ ፍርሃትን እና ክስን ያስወግዳል | ሐምሌ 11
365 ቀናት | ጥሞናዎች
እምነት ስግብግብነትን፣ ፍርሃትን እና ክስን ያስወግዳል | ሐምሌ 11

“የዚህ ትእዛዝ ዓላማ ግን ከንጹሕ ልብ፣ ከበጎ ኅሊና እንዲሁም ከእውነተኛ እምነት የሚገኝ ፍቅር ነው።” (1ኛ ጢሞቴዎስ 1፥5) ጳውሎስ ፍቅርን ዓላማው አድርጓል። የዚህ ታላቅ ውጤት ምንጭ ከሆኑት መካከል አንዱ እውነተኛ እምነት…

0 Comments
Read more about the article መንፈስን ቅዱስን የምንለማመደው በእምነት ነው | ሐምሌ 10
365 ቀናት | ጥሞናዎች
መንፈስን ቅዱስን የምንለማመደው በእምነት ነው | ሐምሌ 10

“እግዚአብሔር መንፈሱን የሚሰጣችሁ፣ በእናንተም ዘንድ ታምራትን የሚሠራው ሕግን ስለ ጠበቃችሁ ነው ወይስ የሰማችሁትን ስላመናችሁ?” (ገላትያ 3፥5) ክርስቲያኖች ሁሉ የመንፈስ ቅዱስ ማደሪያ ናቸው። ሐዋርያው ጳውሎስ ሲናገር፣ “እናንተ ግን፣ የእግዚአብሔር መንፈስ በውስጣችሁ…

0 Comments
Read more about the article የትምክህት ሥራ ወይስ ትሁት እምነት? | ሐምሌ 9
365 ቀናት | ጥሞናዎች
የትምክህት ሥራ ወይስ ትሁት እምነት? | ሐምሌ 9

“በዚያ ቀን ብዙዎች፣ ‘ጌታ ሆይ፤ ጌታ ሆይ፤ በስምህ ትንቢት አልተናገርንምን? በስምህ አጋንንት አላወጣንምን? በስምህስ ብዙ ታምራት አላደረግንምን?’ ይሉኛል።” (ማቴዎስ 7፥22) “በእምነት” ልብና “በሥራ” ልብ መካከል ያለውን ልዩነት እናስብ። የሥራ ልብ…

0 Comments
Read more about the article ኢየሱስ ጭንቀትን የተዋጋበት ስድስት መንገዶች | ሐምሌ 8
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ኢየሱስ ጭንቀትን የተዋጋበት ስድስት መንገዶች | ሐምሌ 8

“ከእርሱም ጋር ጴጥሮስንና ሁለቱን የዘብዴዎስ ልጆች ይዞ ሄዶ ይተክዝና ይጨነቅ ጀመር።” (ማቴዎስ 26፥37) ኢየሱስ ከመሰቀሉ ከሰዓታት በፊት የነበረውን የነፍሱን ሁኔታ፣ መጽሐፍ ቅዱስ ጭላንጭል በሚመስል አስገራሚ መንገድ ያሳየናል። ኢየሱስ ጭንቀትን እና…

0 Comments
Read more about the article የዳንበት እምነት ይቅርታን ይወዳል | ሐምሌ 7
365 ቀናት | ጥሞናዎች
የዳንበት እምነት ይቅርታን ይወዳል | ሐምሌ 7

“እግዚአብሔር በክርስቶስ ይቅር እንዳላችሁ፣ እናንተም ይቅር ተባባሉ፤ እርስ በርሳችሁ ቸሮችና ርኅሩኆች ሁኑ።” (ኤፌሶን 4፥32) የሚያድን እምነት ማለት ይቅር መባላችንን ማመን ማለት ብቻ አይደለም። ይልቁንም ይህ እምነት የኅጢአትን አስከፊነት እና የእግዚአብሔርን…

0 Comments
Read more about the article ሌላ ክርስቲያን ሲበድለን | ሐምሌ 6
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ሌላ ክርስቲያን ሲበድለን | ሐምሌ 6

“ለኀጢአት ሞተን ለጽድቅ እንድንኖር እርሱ ራሱ በሥጋው ኀጢአታችንን በእንጨት መስቀል ላይ ተሸከመ፤ በእርሱ ቊስል እናንተ ተፈውሳችኋል።” (1ኛ ጴጥሮስ 2፥24) ንስሃ ለሚገቡ ክርስቲያን ወንድም እና እህቶቻችን የማናኮርፈው ወይም በደልን የማንቆጥረው በምን…

0 Comments
Read more about the article ክርስቶስ ምሬትን ያሸነፈበት መንገድ | ሐምሌ 5
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ክርስቶስ ምሬትን ያሸነፈበት መንገድ | ሐምሌ 5

“ሲሰድቡት መልሶ አልተሳደበም፤ መከራ ሲደርስበት አልዛተም፤ ነገር ግን በጽድቅ ለሚፈርደው ራሱን አሳልፎ ሰጠ።” (1ኛ ጴጥሮስ 2፥23) ከክርስቶስ በላይ ኅጢአት የተደረገበትና የተበደለ ማንም የለም። የደረሰበት እያንዳንዱ በደልና ጥላቻ በፍጹም የማይገባው ነበር።…

0 Comments
Read more about the article በቀልህን ለእግዚአብሔር አስረክብ | ሐምሌ 4
365 ቀናት | ጥሞናዎች
በቀልህን ለእግዚአብሔር አስረክብ | ሐምሌ 4

“ወዳጆቼ ሆይ፤ ለእግዚአብሔር ቊጣ ፈንታ ስጡ እንጂ አትበቀሉ፤ “በቀል የእኔ ነው፤ እኔ ብድራትን እመልሳለሁ” ይላል ጌታ ተብሎ ተጽፎአልና።” (ሮሜ 12፥19) ለምሬትና ለበቀል ያለንን ዝንባሌ በማሸነፍ ሂደት ውስጥ ይህ ተስፋ እጅግ…

0 Comments