የማያልቀው የጫጉላ ጊዜ | ሰኔ 17
ሙሽራ በሙሽራዪቱ ደስ እንደሚለው፣ አምላክሽም በአንቺ ደስ ይለዋል። (ኢሳይያስ 62፥5) እግዚአብሔር ለሕዝቡ መልካምን ሲያደርግ፣ አንድ ዳኛ ጥላቻና ፍርድ ለተገባው ወንጀለኛ ደግነትን በሚያሳይበት መንገድ አይደለም። ይልቁንም ሙሽራ ለሙሽራዪቱ ፍቅሩን በሚገልጥበት መንገድ…
ሙሽራ በሙሽራዪቱ ደስ እንደሚለው፣ አምላክሽም በአንቺ ደስ ይለዋል። (ኢሳይያስ 62፥5) እግዚአብሔር ለሕዝቡ መልካምን ሲያደርግ፣ አንድ ዳኛ ጥላቻና ፍርድ ለተገባው ወንጀለኛ ደግነትን በሚያሳይበት መንገድ አይደለም። ይልቁንም ሙሽራ ለሙሽራዪቱ ፍቅሩን በሚገልጥበት መንገድ…
እግዚአብሔር አንተንም በማበልጸግ ደስ ይለዋልና። (ዘዳግም 30፥9) እግዚአብሔር እየተቆጨ አይባርከንም። የእግዚአብሔር ቸርነት የሆነ ዓይነት ጉጉት በውስጡ አለው። እኛ ወደ እርሱ እስክንመጣ ድረስ አይጠብቅም። ራሱ ይፈልገናል፤ ምክንያቱም ለእኛ መልካምን ማድረግ ደስታው ነው።…
"ኀጢአትሽ ተሰርዮልሻል።" (ሉቃስ 7፥48) ኢየሱስ በፈሪሳዊው ቤት ተቀምጦ እያለ አንዲት ሴት በእንባዋ እግሩን ልታጥብ ወደ ኢየሱስ መጣች። ስምዖን በቦታው ለተገኙት ሁሉ፣ ይህች ሴት ኃጢአተኛ እንደሆነችና ኢየሱስም እንድትነካው ሊፈቅድላት እንደማይገባ በግልምጫ…
እግዚአብሔር ለእያንዳንዳችሁ በሰጣችሁ እምነት መጠን ራሳችሁን በአግባቡ መዝኑ እንጂ፣ ከሆናችሁት በላይ ራሳችሁን ከፍ አድርጋችሁ እንዳታስቡ በተሰጠኝ ጸጋ እያንዳንዳችሁን እመክራለሁ። (ሮሜ 12፥3) በዚህ ክፍል አውድ ላይ፣ ጳውሎስ፣ ሰዎች 'ከሆኑት በላይ ራሳቸውን…
በእግዚአብሔር የተሰጡ ተስፋዎች ሁሉ፣ “አዎን” የሚሆኑት በእርሱ ነውና። (2ኛ ቆሮንቶስ 1፥20) “በእግዚአብሔር የተሰጡ ተስፋዎች ሁሉ፣ 'አዎን' የሚሆኑት” በኢየሱስ ከሆነ፣ አሁን ላይ እርሱን ማመን ማለት የተናገረው የተስፋ ቃል ሁሉ እውን እንደሚሆን…
ሰነፍ፣ "አንበሳ ውጭ አለ፤ መንገድ ላይ እገደላለሁ” ይላል። (ምሳሌ 22፥13) ምሳሌው ይላል ብዬ ያሰብኩት ይህንን አልነበረም። “ፈሪ፣ ‘አንበሳ ውጭ አለ፤ መንገድ ላይ እገደላለሁ’ ይላል” እንዲል ጠብቄው ነበር። ነገር ግን የሚለው “ሰነፍ” እንጂ…
"ጌታ ሆይ . . . መጸለይን አስተምረን።" (ሉቃስ 11፥1) እግዚአብሔር የሚመልሰው የፍጹማንን ጸሎት ሳይሆን የኃጢአተኞችን ነው። እናንተም መስቀሉ ላይ በማተኮር ይህንን ካላስተዋላችሁ በጸሎት ሕይወታችሁ ፍጹም ሽባ ሆናችሁ ልትቀሩ ትችላላችሁ። በብሉይ…
በዋጋ ተገዝታችኋልና፤ ስለዚህ በሰውነታችሁ እግዚአብሔርን አክብሩ። (1ኛ ቆሮንቶስ 6፥20) "አምልኮ" የሚለው ቃል፣ የእግዚአብሔርን ወሰን የለሽ ክብር ለማሳየት ሆን ተብሎ የሚደረግን የልብ፣ የአሳብንና የሰውነትን ተግባር የሚያመለክት ቃል ነው። የተፈጠርነውም ለዚህ ነው።…