የምንኖረው በእምነት ነው | ሰኔ 9

አሁንም በሥጋ የምኖረው ኑሮ በወደደኝና ስለ እኔ ራሱን አሳልፎ በሰጠው በእግዚአብሔር ልጅ ላይ ባለኝ እምነት ነው። (ገላትያ 2፥20) እምነት እግዚአብሔር በሚያስፈልገን ጊዜ ሁሉ ከሚሰጠን ጸጋ ጋር ፍጹም ተስማሚ ነው። ከጸጋ…

Continue Readingየምንኖረው በእምነት ነው | ሰኔ 9
Read more about the article ጠላቶቹ ነበርን | ሰኔ 8
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ጠላቶቹ ነበርን | ሰኔ 8

ከክፉ ባሕርያችሁ የተነሣ ቀድሞ ከእግዚአብሔር የተለያችሁ በአሳባችሁም ጠላቶች ነበራችሁ። አሁን ግን . . . በክርስቶስ ሥጋ በሞቱ በኩል አስታረቃችሁ። (ቈላስይስ 1፥21–22) በዓለም ላይ ካሉ ዜናዎች ሁሉ እጅግ ምርጥ የሆነው ዜና፣…

Continue Readingጠላቶቹ ነበርን | ሰኔ 8
Read more about the article ዕለት ተዕለት ጥገኛ መሆን | ሰኔ 7
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ዕለት ተዕለት ጥገኛ መሆን | ሰኔ 7

“ነገር ግን አስቀድማችሁ የእግዚአብሔርን መንግሥት ጽድቁንም ፈልጉ፥ ይህም ሁሉ ይጨመርላችኋል።” (ማቴዋስ 6፥33) በሚያስፈልገን ጊዜ የሚገለጠው የእግዚአብሔር ጸጋ ከምንም በላይ በቂ መሆኑን ከሚያሳዩ ኃያል ምስክርነቶች ውስጥ አንዱ፣ የብዙ ሚስዮናውያን ህይወትን የሚመራው…

Continue Readingዕለት ተዕለት ጥገኛ መሆን | ሰኔ 7
Read more about the article እግዚአብሔርን የሚያኮራው ምንድን ነው? | ሰኔ 6
365 ቀናት | ጥሞናዎች
እግዚአብሔርን የሚያኮራው ምንድን ነው? | ሰኔ 6

አሁን ግን ከዚህ የሚበልጠውን ሰማያዊ አገር ይናፍቃሉ፤ ስለዚህ እግዚአብሔር አምላካቸው ተብሎ ሊጠራ አላፈረም፤ ከተማን አዘጋጅቶላቸዋልና። (ዕብራውያን 11፥16) እግዚአብሔር ስለ አብርሃም፣ ስለ ይስሐቅና ስለ ያዕቆብ የተናገረውን፣ ስለ እኔም ቢናገር ብዬ እጅግ…

Continue Readingእግዚአብሔርን የሚያኮራው ምንድን ነው? | ሰኔ 6
Read more about the article ለማይቻለው ማመን | ሰኔ 5
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ለማይቻለው ማመን | ሰኔ 5

ይልቁንም በእምነቱ በመጽናት ለእግዚአብሔር ክብርን ሰጠ እንጂ፣ የእግዚአብሔርን ተስፋ አልተጠራጠረም፤ እግዚአብሔር የሰጠውን ተስፋ እንደሚፈጽም በሙሉ ልብ ርግጠኛ ነበር። (ሮሜ 4፥​20–21) እምነት የእግዚአብሔርን የወደፊት ጸጋ እንዴት እንደሚያከብር የሚያስረዳ ልዩ ምክንያት ጳውሎስ…

Continue Readingለማይቻለው ማመን | ሰኔ 5
Read more about the article የአብርሃም ልጆች እነማን ናቸው? | ሰኔ 4
365 ቀናት | ጥሞናዎች
የአብርሃም ልጆች እነማን ናቸው? | ሰኔ 4

“በምድር የሚኖሩ ሕዝቦች፣ በአንተ አማካይነት ይባረካሉ።” (ዘፍጥረት 12፥3) እናንተ በክርስቶስ ተስፋ የምታደርጉና በእምነት በመታዘዝ የምትከተሉት ሁላችሁ፣ የአብርሃም ዘሮች እና የቃል ኪዳኑ ወራሾች ናችሁ።  እግዚአብሔር በዘፍጥረት 17፥4 ላይ፣ አብርሃምን እንዲህ ይለዋል፦…

Continue Readingየአብርሃም ልጆች እነማን ናቸው? | ሰኔ 4
Read more about the article ጸጋን የሚያጎላው እምነት | ሰኔ 3
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ጸጋን የሚያጎላው እምነት | ሰኔ 3

የእግዚአብሔርን ጸጋ አላቃልልም። (ገላትያ 2፥21)   ልጅ በነበርኩበት ወቅት፣ በአንድ ባህር ዳርቻ ስጫወት ድንገት እግሬ የረገጠበት መሬት ከዳኝና መርገጫ አጣሁ። በጣም ከመደንገጤ የተነሳ፣ በቅጽበት ወደ ውቅያኖሱ መካከል እየተጎተትኩ ያለው ያህል…

Continue Readingጸጋን የሚያጎላው እምነት | ሰኔ 3
Read more about the article እግዚአብሔርን የማገልገል ትርፍ | ሰኔ 2
365 ቀናት | ጥሞናዎች
እግዚአብሔርን የማገልገል ትርፍ | ሰኔ 2

ይሁን እንጂ እኔን በማገልገልና የሌሎችን አገሮች ነገሥታት በማገልገል መካከል ያለውን ልዩነት ያውቁ ዘንድ፣ ለእርሱ ይገዛሉ። (2ኛ ዜና መዋዕል 12፥8) እግዚአብሔርን ማገልገል ሌላ ማንንም ከማገልገል ፈጽሞ ይለያል። እግዚአብሔር ይህንን እንድናውቅ እና በዚህም…

Continue Readingእግዚአብሔርን የማገልገል ትርፍ | ሰኔ 2