ኢየሱስ በጎቹን ያውቃቸዋል | ግንቦት 23

በጎቼ ድምፄን ይሰማሉ፤ እኔ ዐውቃቸዋለሁ። (ዮሐንስ 10፥27) "ኢየሱስ የእርሱ የሆኑትን ያውቃል" ይላል። ምንድን ነው የሚያውቀው? ዮሐንስ 10፥3 እና ዮሐንስ 10፥27 ተቀራራቢ ናቸው። ቁጥር 3 እንዲህ ይላል፦ “በጎቹም ድምፁን ይሰማሉ። የራሱንም…

Continue Readingኢየሱስ በጎቹን ያውቃቸዋል | ግንቦት 23
Read more about the article እግዚአብሔር ለእናንተ ይሠራል | ግንቦት 22
365 ቀናት | ጥሞናዎች
እግዚአብሔር ለእናንተ ይሠራል | ግንቦት 22

ዐይኖቼን ወደ ተራሮች አነሣሁ፤ ረድኤቴ ከወዴት ይመጣል? ረድኤቴ ሰማይንና ምድርን ከፈጠረ፣ ከእግዚአብሔር ዘንድ ይመጣል። እግርህ እንዲሸራተት አይፈቅድም፤ የሚጠብቅህም አይተኛም። (መዝሙር 121፥1-3) እርዳታ ያስፈልጋችኋል? እኔ ያስፈልገኛል። ታዲያ ከወዴት እናገኘዋለን? መዝሙረኛው ዓይኖቹን…

Continue Readingእግዚአብሔር ለእናንተ ይሠራል | ግንቦት 22
Read more about the article ሕይወታችንን እንዴት እንጥላ? | ግንቦት 21
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ሕይወታችንን እንዴት እንጥላ? | ግንቦት 21

እውነት እላችኋለሁ፤ የስንዴ ቅንጣት መሬት ላይ ወድቃ ካልሞተች ብቻዋን ትቀራለች፤ ብትሞት ግን ብዙ ፍሬ ታፈራለች። ሕይወቱን የሚወድ ያጣታል፤ በዚህ ዓለም ሕይወቱን የሚጠላ ግን ለዘላለም ሕይወት ይጠብቃታል። (ዮሐንስ 12፥24-25) “ሕይወቱን የሚጠላ…

Continue Readingሕይወታችንን እንዴት እንጥላ? | ግንቦት 21
Read more about the article ኢየሱስን የሚያስደስተው ምንድን ነው? | ግንቦት 20
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ኢየሱስን የሚያስደስተው ምንድን ነው? | ግንቦት 20

በዚያን ጊዜ ኢየሱስ በመንፈስ ቅዱስ ሐሤት አድርጎ እንዲህ አለ፤ “የሰማይና የምድር ጌታ፤ አባት ሆይ፤ ይህን ሁሉ ከጥበበኞችና ከዐዋቂዎች ሰውረህ ለሕፃናት ስለ ገለጥህላቸው አመሰግንሃለሁ፤ አዎን፣ አባት ሆይ፤ ይህ የአንተ በጎ ፈቃድ…

Continue Readingኢየሱስን የሚያስደስተው ምንድን ነው? | ግንቦት 20
Read more about the article ከብርሃኑ ጀርባ ያለው ብርሃን | ግንቦት 19
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ከብርሃኑ ጀርባ ያለው ብርሃን | ግንቦት 19

እንግዲህ ከክርስቶስ ጋር ከተነሣችሁ፣ ክርስቶስ በእግዚአብሔር ቀኝ በተቀመጠበት በላይ ያሉ ነገሮችን እሹ፤ አሳባችሁም በላይ ባለው ላይ እንጂ በምድራዊ ነገር ላይ አይሁን። (ቈላስይስ 3፥1-2) ኢየሱስ ዕረፍት ነው። ስለዚህ፣ በላይ ያሉ ነገሮችን…

Continue Readingከብርሃኑ ጀርባ ያለው ብርሃን | ግንቦት 19
Read more about the article አምስት የዲጂታል ዓለም አደጋዎች | ግንቦት 18
365 ቀናት | ጥሞናዎች
አምስት የዲጂታል ዓለም አደጋዎች | ግንቦት 18

ይልቁንም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን ልበሱት፤ ምኞቱንም ይፈጽም ዘንድ ለሥጋ በዐሳባችሁ አትመቻቹለት። (ሮሜ 13፥14) እኛ ክርስቲያኖች፣ በውኃ ማዕበል እንደሚነዳ ዓሳ፣ ከዘመኑ ባህል ጋር ዝም ብለን የምንጓዝ አይደለንም። በመንፈሱ ኃይል የምንኖርና መንገዳችንን…

Continue Readingአምስት የዲጂታል ዓለም አደጋዎች | ግንቦት 18
Read more about the article ፍጹም ነፃ የሆነው ፍቅር | ግንቦት 17
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ፍጹም ነፃ የሆነው ፍቅር | ግንቦት 17

እነሆ፥ ሰማይ ሰማይ ሰማየ ሰማያትም፥ ምድርም በእርስዋም ያለው ሁሉ የአምላክህ የእግዚአብሔር ነው። ብቻ እግዚአብሔር ስለ አባቶችህ ደስ ብሎታል፥ እነርሱንም ወድዷል፤ ከእነርሱም በኋላ እናንተን ዘራቸውን እንደ ዛሬው ሁሉ ከአሕዛብ ሁሉ መካከል…

Continue Readingፍጹም ነፃ የሆነው ፍቅር | ግንቦት 17
Read more about the article የዋህነት ምንድነው? | ግንቦት 16
365 ቀናት | ጥሞናዎች
የዋህነት ምንድነው? | ግንቦት 16

የዋሆች ብፁዓን ናቸው፤ ምድርን ይወርሳሉና። (ማቴዎስ 5፥5) የዋህነት የሚጀምረው እምነታችንን በእግዚአብሔር ላይ በመጣል ነው። ከዚያ በመቀጠልም፣ እርሱን ስለምናምነው መንገዳችንን ወደ እርሱ እናቀናለን። ስጋቶቻችንን፣ ድካሞቻችንን፣ እቅዶቻችንን፣ ሥራችንን፣ ጤናችንን ሁሉ በእርሱ ላይ…

Continue Readingየዋህነት ምንድነው? | ግንቦት 16