Read more about the article ትክክለኛ እውቀት ታላቅ ደስታን ያመጣል | ግንቦት 7
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ትክክለኛ እውቀት ታላቅ ደስታን ያመጣል | ግንቦት 7

ስለዚህ ሕዝቡ ሁሉ የተነገራቸውን ቃል ተረድተው ስለ ነበረ፣ ለመብላት፣ ለመጠጣት፣ ከምግባቸው ከፍለው ለመላክና ሐሤትም ለማድረግ ሄዱ። (ነህምያ 8፥12) የእግዚአብሔርን እውነተኛ ማንነት የሚገልጥ፣ ደግሞም እርሱን በሚያከብር ፍቅር የተሞላ ብቸኛ ደስታ፣ እውነተኛ…

0 Comments
Read more about the article ሰባት የደስታ ምንጮች | ግንቦት 6
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ሰባት የደስታ ምንጮች | ግንቦት 6

"በመከራችንም ሁሉ ደስታዬ ወሰን የለውም።" (2ኛ ቆሮንቶስ 7፥4) ጳውሎስ ከሌሎች ሰዎች የሚለይበት ነገሩ ምን እንደሆነ ታውቃላቸሁ? በመከራ ውስጥ ሲያልፍ ወይም ነገሮች መልካም ሳይሆኑለት ሲቀሩ፣ የእርሱ ደስታ ግን የተጠበቀ መሆኑ ነው።…

0 Comments
Read more about the article አደገኛ የሆነ ተነሳሽነት | ግንቦት 5
365 ቀናት | ጥሞናዎች
አደገኛ የሆነ ተነሳሽነት | ግንቦት 5

“እግዚአብሔር መልሶ እንዲሰጠው፣ ለእግዚአብሔር ያበደረ ከቶ ማን ነው?” ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን። (ሮሜ 11፥35-36) ስለ ታዛዥነት ስንናገር፣ መልሶ ለመክፈል ያለ ተነሳሽነት አደገኛ ሊሆን ይችላል። ምክንያቱም…

0 Comments
Read more about the article ይቅርታን እንዴት መጠየቅ እንችላለን? | ግንቦት 4
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ይቅርታን እንዴት መጠየቅ እንችላለን? | ግንቦት 4

“ኀጢአታችንን ብንናዘዝ ኀጢአታችንን ይቅር ሊለን፣ ከዐመፃ ሁሉ ሊያነጻን እርሱ ታማኝና ጻድቅ ነው።” (1ኛ ዮሐንስ 1፥9) በስነ-መለኮት ትምህርት ቤት እያለው ከአስተማሪዎቼ አንዱ፣ "የአንድን ሰው ግላዊ ስነመለኮት ለመፈተን አዋጭ የሆነው መንገድ፣ በፀሎት…

0 Comments
Read more about the article ከእንግዲህ በኋላ የመርገም ጨርቅ አይኖርም | ግንቦት 2
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ከእንግዲህ በኋላ የመርገም ጨርቅ አይኖርም | ግንቦት 2

“ሁላችን እንደ ረከሰ ሰው ሆነናል፤ የጽድቅ ሥራችን እንደ መርገም ጨርቅ ነው።” (ኢሳይያስ 64:6) እግዚአብሔር የትኛውንም ዓይነት፣ ትልቅ ወይም ትንሽ ሊባል የሚችል ኃጢአት ሊታገስ ስለማይችል፣ የትኛውም መተላለፋችን ቅድስናውን በመንካት እኛን ለፍርድ…

0 Comments
Read more about the article ደስታን ለማግኘት 15 መንገዶች | ግንቦት 1
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ደስታን ለማግኘት 15 መንገዶች | ግንቦት 1

የሕይወትን መንገድ ታሳየኛለህ፤ በአንተ ዘንድ የደስታ ሙላት፣ በቀኝህም የዘላለም ፍሥሓ አለ። (መዝሙረ ዳዊት 16፥11) በዚህ ኅጢአትና ሥቃይ በሞላበት ሕይወት ውስጥ ደስታ እና እምነት በብዙ ትግል የሚገኙ ነገሮች ናቸው። እናም ጳውሎስ…

0 Comments
Read more about the article ቀኑ ቀርቧል | ሚያዚያ 30
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ቀኑ ቀርቧል | ሚያዚያ 30

ሌሊቱ ሊያልፍ፣ ቀኑም ሊጀምር ነው። (ሮሜ 13፥12) ይህ ቃል በመከራ እያለፉ ላሉ ክርስቲያኖች ተስፋን የሚሰጥ ነው። ኃጢአታቸውን ለሚጸየፉና ኃጢአት ከእነርሱ የሚወገድበትን ቀን ለሚናፍቁ ክርስቲያኖችም የተስፋ ቃል ነው። እንዲሁም የሁሉም ጠላት…

0 Comments