መራቅን መፍራት | ሚያዚያ 21

በሰዎች ልጆች ፊት፣ ለሚፈሩህ ያስቀመጥሃት፣ መጠጊያ ላደረጉህም ያዘጋጀሃት፣ በጎነትህ ምንኛ በዛች! (መዝሙረ ዳዊት 31፥19 ) በመዝሙር 31፥19 ላይ የሚገኙ ሁለት ወሳኝ እውነቶችን ተመልከቱ። 1. የጌታ በጎነት ልዩ የሆነ የእግዚአብሔር በጎነት…

Continue Readingመራቅን መፍራት | ሚያዚያ 21
Read more about the article የወደቁ ሰዎች ዕጣ ፈንታ | ሚያዚያ 20
365 ቀናት | ጥሞናዎች
የወደቁ ሰዎች ዕጣ ፈንታ | ሚያዚያ 20

“አትፍሩ፤ ይህን ሁሉ ክፋት አድርጋችኋል፤ ሆኖም እግዚአብሔርን በፍጹም ልባችሁ አምልኩት እንጂ እግዚአብሔርን ከመከተል ፈቀቅ አትበሉ። ሊጠቅሟችሁ ወይም ሊያድኗችሁ የማይችሉ ምናምንቴ ነገሮችን አትከተሉ፤ ከንቱ ናቸውና። እግዚአብሔር የራሱ ሕዝብ ያደርጋችሁ ዘንድ ስለ…

Continue Readingየወደቁ ሰዎች ዕጣ ፈንታ | ሚያዚያ 20
Read more about the article እግዚአብሔር ሆይ፣ ልባችንን ንካ | ሚያዚያ 19
365 ቀናት | ጥሞናዎች
እግዚአብሔር ሆይ፣ ልባችንን ንካ | ሚያዚያ 19

ሳኦልም ጊብዓ ወዳለው ቤቱ ሄደ፤ እግዚአብሔርም ልባቸውን የነካው ኀያላን ሰዎች አብረውት ሄዱ። (1ኛ ሳሙኤል 10፥26) እስቲ በዚህ ክፍል ላይ እየተባለ ያለውን ነገር አስቡት። እግዚአብሔር ነካቸው። ሚስት እና ልጅ ሳይሆን፣ ወላጅ…

Continue Readingእግዚአብሔር ሆይ፣ ልባችንን ንካ | ሚያዚያ 19
Read more about the article ኢየሱስን ወድዶ መቀበል | ሚያዚያ 18
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ኢየሱስን ወድዶ መቀበል | ሚያዚያ 18

እግዚአብሔርን መውደድ ትእዛዛቱን መፈጸም ነውና። ትእዛዛቱም ከባድ አይደሉም፤ ምክንያቱም ከእግዚአብሔር የተወለደ ሁሉ ዓለምን ያሸንፋል። ዓለምን የሚያሸንፈውም እምነታችን ነው። (1ኛ ዮሐንስ 5፥3–4) እግዚአብሔርን መውደድ ማለት ትእዛዛቱን መጠበቅ ማለት ብቻ እንዳልሆነ አስተውሉ።…

Continue Readingኢየሱስን ወድዶ መቀበል | ሚያዚያ 18
Read more about the article ለዛሬ የሆነ ምሕረት | ሚያዚያ 17
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ለዛሬ የሆነ ምሕረት | ሚያዚያ 17

ያልጠፋነው ከእግዚአብሔር ታላቅ ፍቅር የተነሣ ነው፤ ርኅራኄው አያልቅምና። ማለዳ ማለዳ አዲስ ነው፤ ታማኝነትህም ብዙ ነው። (ሰቆቃወ ኤርምያስ 3፥22–23) የእግዚአብሔር ምሕረት በየማለዳው አዲስ ነው፤ ምክንያቱም ደግሞ እያንዳንዱ ቀን ለዚያ ቀን ብቻ…

Continue Readingለዛሬ የሆነ ምሕረት | ሚያዚያ 17
Read more about the article እንደ በቅሎዋ አትሁኑ | ሚያዚያ 16
365 ቀናት | ጥሞናዎች
እንደ በቅሎዋ አትሁኑ | ሚያዚያ 16

በልባብና በልጓም ካልተገሩ በቀር፣ ወደ አንተ እንደማይቀርቡት፣ ማስተዋል እንደሌላቸው፣ እንደ ፈረስና እንደ በቅሎ አትሁኑ። (መዝሙር 32፥9) የእግዚአብሔርን ሕዝብ፣ ሁሉም ዓይነት እንስሳት ያሉበት የገበሬ እርሻ ግቢ አድርጋችሁ አስቡት። እግዚአብሔር እንስሳቱን ይንከባከባል፣…

Continue Readingእንደ በቅሎዋ አትሁኑ | ሚያዚያ 16
Read more about the article ስለ ዝናው ጸልዩ | ሚያዚያ 15
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ስለ ዝናው ጸልዩ | ሚያዚያ 15

እናንተ ግን እንዲህ ብላችሁ ጸልዩ፤ ‘በሰማያት የምትኖር አባታችን ሆይ፤ ስምህ ይቀደስ።' (ማቴዎስ 6፥9) እግዚአብሔር ነገሮችን ሁሉ የሚያደርገው “ለስሙ ሲል” እንደሆነ መጽሐፍ ቅዱስ በተደጋጋሚ ይናገራል። ስለ ስሙም፣ በጽድቅ መንገድ ይመራኛል። (መዝሙረ…

Continue Readingስለ ዝናው ጸልዩ | ሚያዚያ 15
Read more about the article እንባችሁን አነጋግሩት | ሚያዚያ 14
365 ቀናት | ጥሞናዎች
እንባችሁን አነጋግሩት | ሚያዚያ 14

በእንባ የሚዘሩ፣ በእልልታ ያጭዳሉ። ዘር ቋጥረው፣ እያለቀሱ የተሰማሩ፣ ነዶአቸውን ተሸክመው፣ እልል እያሉ ይመለሳሉ። (መዝሙር 126፥5–6) ዘር መዝራት ምንም የሚያስከፋ ነገር የለውም። የማጨድን ያህል እንኳ ስራ አይጠይቅም። ቀኖቹም ያማሩ ናቸው። ትልቅ…

Continue Readingእንባችሁን አነጋግሩት | ሚያዚያ 14