እግዚአብሔር ሰዎችን ተጠቅሞ ያበረታናል | ሚያዚያ 5
“ስምዖን፣ ስምዖን ሆይ፤ እነሆ፣ ሰይጣን እንደ ስንዴ ሊያበጥራችሁ ለመነ፤ እኔ ግን እምነትህ እንዳይጠፋ ስለ አንተ ጸለይሁ፤ አንተም በተመለስህ ጊዜ ወንድሞችህን አበርታ።” (ሉቃስ 22፥31–32) ሌሎቹ ዐሥሩ ሐዋርያትስ (ይሁዳን ሳንቆጥር ማለት ነው)?…
“ስምዖን፣ ስምዖን ሆይ፤ እነሆ፣ ሰይጣን እንደ ስንዴ ሊያበጥራችሁ ለመነ፤ እኔ ግን እምነትህ እንዳይጠፋ ስለ አንተ ጸለይሁ፤ አንተም በተመለስህ ጊዜ ወንድሞችህን አበርታ።” (ሉቃስ 22፥31–32) ሌሎቹ ዐሥሩ ሐዋርያትስ (ይሁዳን ሳንቆጥር ማለት ነው)?…
የማደርገው ላደርገው የምፈልገውን በጎ ነገር አይደለም፤ ዳሩ ግን ለማድረግ የማልፈልገውን ክፉ ነገር ነው። (ሮሜ 7፥19) ክርስቲያኖች በሽንፈት ብቻ የሚኖሩ አይደሉም። ነገር ግን ኃጢአትንም ፍጹም ድል አድርገውም አይኖሩም። እናም በኃጢአት ላይ…
እግዚአብሔር፣ ለሚወዱትና እንደ ሐሳቡ ለተጠሩት፣ ነገር ሁሉ ተያይዞ ለበጎ እንዲሠራ እንደሚያደርግላቸው እናውቃለን። (ሮሜ 8፥28) በዚህ ግዙፍ በሆነው የተስፋ ቃል ውስጥ የምትኖሩ ከሆነ፣ በዓለም ረጅሙ እና ግዙፉ ከሆነው ከኤቨረስት ተራራ የበለጠ…
በእግዚአብሔር በአባታችን በጌታም በኢየሱስ ክርስቶስ ለሆኑት፣ ለተሰሎንቄ ሰዎች ቤተ ክርስቲያን። (2ኛ ተሰሎንቄ 1፥1) እንደ ቤተ ክርስቲያን እኛ ሁላችን በእግዚአብሔር በአባታችን እና በጌታም በኢየሱስ ክርስቶስ ውስጥ ነን። ይህ ምን ማለት ነው?…
ስለ እናንተ በምንጸልይበት ጊዜ የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን አባት እግዚአብሔርን ሁልጊዜ እናመሰግናለን፤ ምክንያቱም በክርስቶስ ኢየሱስ ስላላችሁ እምነትና ለቅዱሳን ሁሉ ስላላችሁ ፍቅር ሰምተናል፤ ይህም የሆነው በሰማይ ተዘጋጅቶ ከተቀመጠላችሁ ተስፋ የተነሣ ነው። (ቈላስይስ 1፥3-5) የዛሬይቷ…
በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ቀን ያለ ነቀፋ እንድትገኙ እርሱ እስከ መጨረሻው ድረስ አጽንቶ ይጠብቃችኋል። ወደ ልጁ፣ ወደ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ኅብረት የጠራችሁ እግዚአብሔር የታመነ ነው። (1ኛ ቆሮንቶስ 1፥8-9) ኢየሱስ እስከሚመጣ ድረስ…
ለገዛ ልጁ ያልሳሳለት፣ ነገር ግን ለሁላችንም አሳልፎ የሰጠው እርሱ፣ ሁሉንስ ነገር ከእርሱ ጋር እንደ ምን በልግስና አይሰጠን? (ሮሜ 8፥32) እግዚአብሔር የመከራና የሕመምን አጥፊነት ነጥቆታል። ይህንን ማመን አለባችሁ፤ ካልሆነ በዚህ ዓለም…
በተከሰስሁበት ነገር የመጀመሪያ መከላከያዬን ሳቀርብ ማንም ሊያግዘኝ አልመጣም፤ ነገር ግን ሁሉ ትተውኝ ሄዱ። ይህንም አይቍጠርባቸው። ነገር ግን መልእክቱ በእኔ አማካይነት በሙላት እንዲሰበክና አሕዛብ ሁሉ እንዲሰሙት ጌታ በአጠገቤ ቆሞ አበረታኝ፤ ከአንበሳም…