Read more about the article እግዚአብሔር በፍላጎታችን ውስጥ ይሠራል | መጋቢት 3
365 ቀናት | ጥሞናዎች
እግዚአብሔር በፍላጎታችን ውስጥ ይሠራል | መጋቢት 3

ይህን እያሰብን አምላካችን ለጥሪው የበቃችሁ አድርጎ እንዲቈጥራችሁ፣ መልካም ለማድረግ ያላችሁን ምኞትና ከእምነት የሆነውን ሥራችሁን ሁሉ በኀይሉ እንዲፈጽምላችሁ ዘወትር ስለ እናንተ እንጸልያለን። (2ኛ ተሰሎንቄ 1፥11) ውሳኔዎቻችን እንዲፈጸሙ የእግዚአብሔርን ኅይል ስንፈልግ፣ የራሳችን…

0 Comments
Read more about the article ራሳችሁን በተስፋ አስታጥቁ | መጋቢት 2
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ራሳችሁን በተስፋ አስታጥቁ | መጋቢት 2

“ልባቸው ንጹሕ የሆነ ብፁዓን ናቸው፤ እግዚአብሔርን ያዩታልና።” (ማቴዎስ 5፥8) ጳውሎስ የሥጋ ሥራን "በመንፈስ" ግደሉ ሲል (ሮሜ 8፥13)፣ ለመግደል ጥቅም ላይ የሚውለውን፣ ከመንፈስ መሣሪያዎች አንዱ የሆነውን የመንፈስን ሰይፍ ወይም የእግዚአብሔርን ቃል…

0 Comments
Read more about the article ምቾታችን ከየት የሚመጣ ነው? | መጋቢት 1
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ምቾታችን ከየት የሚመጣ ነው? | መጋቢት 1

ወደ ግቢው ተመልሶ ኢየሱስን፣ “ከየት ነው የመጣኸው?” በማለት ጠየቀው፤ ኢየሱስ ግን ምንም አልመለሰለትም። ጲላጦስም፣ “አታናግረኝምን? ልፈታህ ወይም ልሰቅልህ ሥልጣን እንዳለኝ አታውቅም?” አለው። ኢየሱስም፣ “ከላይ ባይሰጥህ ኖሮ በእኔ ላይ ሥልጣን ባልኖረህ ነበር፤ ስለዚህ…

0 Comments
Read more about the article የለጋስነት አምስት ብድራቶች | የካቲት 30
365 ቀናት | ጥሞናዎች
የለጋስነት አምስት ብድራቶች | የካቲት 30

ችግረኛ ለሆኑ ቅዱሳን ካላችሁ አካፍሉ፤ እንግዶችን ተቀበሉ። (ሮሜ 12፥13) የእግዚአብሔርን ተስፋዎች ካመንን፣ በለጋስነት ከሰጠንና አንዳችን ለሌላችን ደግሞም ለተቸገሩ ቤታችንን ክፍት ካደረግን ምን ብድራቶችን እናገኛለን? ቅዱሳን ከመከራቸው እናሳርፋቸዋለን፣ ወይም ቢያንስ እናቀልላቸዋለን፦…

0 Comments
Read more about the article ፍጹም መጽደቅ | የካቲት 29
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ፍጹም መጽደቅ | የካቲት 29

እግዚአብሔር የመረጣቸውን የሚከስ ማን ነው? የሚያጸድቅ እግዚአብሔር ነው። (ሮሜ 8፥33) ጳውሎስ “እግዚአብሔር የመረጣቸውን የሚከስ ማን ነው?” ብሎ ከጠየቀ በኋላ፣ “ማንም አይከሰንም! ጸድቀናል” ብሎ መመለስ ይችል ነበር። ቢልም ደግሞ እውነት ነው።…

0 Comments
Read more about the article የትንሣኤው ሥር ነቀል ለውጦች | የካቲት 28
365 ቀናት | ጥሞናዎች
የትንሣኤው ሥር ነቀል ለውጦች | የካቲት 28

ክርስቶስን ተስፋ ያደረግነው ለዚህች ሕይወት ብቻ ከሆነ፣ ከሰው ሁሉ ይልቅ የምናሳዝን ነን። (1 ቆሮንቶስ 15፥19) ጳውሎስ ኢየሱስን በመከተል የመረጠው የሕይወት ጎዳና ትንሣኤ ከሌለው በየሰዓቱ የሚገጥመው አደጋ፣ በየዕለቱ ከሞት ጋር መጋፈጡ…

0 Comments
Read more about the article እግዚአብሔር 100% ለእኛ ሲወግን | የካቲት 27
365 ቀናት | ጥሞናዎች
እግዚአብሔር 100% ለእኛ ሲወግን | የካቲት 27

. . . እኛ ሁላችን በአንድ ወቅት የሥጋችንን ምኞት እያረካን፣ መንገዱንም እየተከተልን በመካከላቸው እንኖር ነበር፤ እንደ ሌሎቹም የቍጣ ልጆች ነበርን። (ኤፌሶን 2፥3) ለእኛ ይገባ የነበረው የእግዚአብሔር ቁጣና ኩነኔ ሁሉ በኢየሱስ…

0 Comments
Read more about the article በታላቅ ፍቅር ተወድዳችኋል | የካቲት 26
365 ቀናት | ጥሞናዎች
በታላቅ ፍቅር ተወድዳችኋል | የካቲት 26

እኛ ሁላችን በአንድ ወቅት የሥጋችንን ምኞት እያረካን፣ መንገዱንም እየተከተልን በመካከላቸው እንኖር ነበር፤ እንደ ሌሎቹም የቍጣ ልጆች ነበርን። ነገር ግን በምሕረቱ ባለጠጋ የሆነ እግዚአብሔር ለእኛ ካለው ከታላቅ ፍቅሩ የተነሣ፣ በበደላችን ሙታን ሆነን ሳለ፣…

0 Comments