መንገዱን አቅኑ | ታሕሳስ 5

በዚህ ዓመት ሳትዘጋጁ የገና በዓል እንዳይደርስባችሁ። ይህንን ስል፣ መንፈሳዊ በሆነ መዘጋጀት ሳትዘጋጁ እንዳይደርስባችሁ ማለቴ ነው። የኢየሱስ የልደት በዓልን በመንፈሳዊ ዝግጅት ተዘጋጅታችሁ ካከበራችሁት፣ ደስታችሁም ሆነ ውጤቱ ዕጥፍ ድርብ ይሆናል!

0 Comments
የበቃና የታጠቀ | ታሕሳስ 4

“በዘላለም ኪዳን ደም የበጎች ታላቅ እረኛ የሆነውን ጌታችን ኢየሱስን ከሞት ያስነሣው የሰላም አምላክ፣ ፈቃዱን እንድታደርጉ በመልካም ነገር ሁሉ ያስታጥቃችሁ፤ ደስ የሚያሰኘውንም በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል በእኛ ያድርግ፤ ለእርሱ እስከ ዘላለም ድረስ…

0 Comments
ግባችን ክብር ነው | ታሕሳስ 3

በእርሱም በኩል አሁን ወደ ቆምንበት ጸጋ በእምነት መግባት ችለናል፤ የእግዚአብሔርንም ክብር ተስፋ በማድረግ ሐሤት እናደርጋለን። (ሮሜ 5፥2) ከሁሉ የላቀው ተስፋችን የእግዚአብሔርን ክብር ማየት ነው። “የእግዚአብሔርንም ክብር ተስፋ በማድረግ ሐሤት እናደርጋለን”…

0 Comments
ዓላማችሁ ምንድር ነው? | ታሕሳስ 2

እንግዲህ ስትበሉም ሆነ ስትጠጡ፣ ወይም ማንኛውንም ነገር ስታደርጉ፣ ሁሉንም ነገር ለእግዚአብሔር ክብር አድርጉት። … በእርሱ በኩል ለእግዚአብሔር አብ ምስጋና እያቀረባችሁ፣ በቃልም ሆነ በተግባር የምታደርጉትን ሁሉ በጌታ በኢየሱስ ስም አድርጉት። (1ኛ…

0 Comments
መከራን እንዴት እንመልከተው? | ታሕሳስ 1

“የሞት ማዕበል ከበበኝ፤ የጥፋትም ጐርፍ አሰጠመኝ። … የአምላክ መንገድ ፍጹም ነው።” (2ኛ ሳሙኤል 22፥5፣ 31) ኢዮብ በተፈጥሮ አደጋ 10 ልጆቹን ካጣ በኋላ እንዲህ ይላል፦ “እግዚአብሔር ሰጠ፥ እግዚአብሔርም ነሣ፤ የእግዚአብሔር ስም…

0 Comments