Read more about the article መንገዱም ፍጻሜውም የሆነው ክርስቶስ | የካቲት 15
365 ቀናት | ጥሞናዎች
መንገዱም ፍጻሜውም የሆነው ክርስቶስ | የካቲት 15

ከክርስቶስ ጋር ተሰቅያለሁ፤ ከእንግዲህ እኔ አልኖርም፤ ነገር ግን ክርስቶስ በውስጤ ይኖራል። አሁንም በሥጋ የምኖረው ኑሮ በወደደኝና ስለ እኔ ራሱን አሳልፎ በሰጠው በእግዚአብሔር ልጅ ላይ ባለኝ እምነት ነው። (ገላትያ 2፥20) እግዚአብሔር…

0 Comments
Read more about the article ፍጹም የሆነችው ከተማ | የካቲት 14
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ፍጹም የሆነችው ከተማ | የካቲት 14

ከተማን አዘጋጅቶላቸዋልና። (ዕብራውያን 11፥16) አንዳች ብክለት የሌለባት፣ ቆሻሻ የማያውቃት፣ የተፋፋቀ የግድግዳ ቀለም ወይም ውድቅድቅ ያሉ የጭቃ ቤቶች የማይታዩባት፣ ስድድብና ድብድብ የማይሰማበት፣ ጾታዊ ጥቃት የማይፈጸምበት፣ እሳት አደጋ፣ ስርቆት፣ ግድያ፣ ውንብድና እና…

0 Comments
Read more about the article የአብርሃም ሊንከን መግቦት | የካቲት 13
365 ቀናት | ጥሞናዎች
የአብርሃም ሊንከን መግቦት | የካቲት 13

የእግዚአብሔር የጥበቡና የዕውቀቱ ባለጠግነት ጥልቅ ነው! ፍርዱ አይመረመርም፤ ለመንገዱም ፈለግ የለውም! (ሮሜ 11፥33) የካቲት 6 ቀን 1801 የተወለደው አብርሃም ሊንከን፣ እስከ ዕድሜው 40ዎቹ ድረስ ስለ ኀይማኖት ነገር ተጠራጣሪና አንዳንዴም ነቃፊ…

0 Comments
Read more about the article የሚያድን እምነት በቀላሉ አይረካም | የካቲት 11
365 ቀናት | ጥሞናዎች
የሚያድን እምነት በቀላሉ አይረካም | የካቲት 11

ትተውት የወጡትን አገር ቢያስቡ ኖሮ፣ ወደዚያ የመመለስ ዕድል ነበራቸው። አሁን ግን ከዚህ የሚበልጠውን ሰማያዊ አገር ይናፍቃሉ። (ዕብራውያን 11፥15-16) እምነት እግዚአብሔር የሰጠውን ተስፋ ይመለከታል፤ ከልቡም ይፈልገዋል። “ከዚህ የሚበልጠውን ሰማያዊ አገር ይናፍቃሉ።” እስቲ…

0 Comments
Read more about the article ከገንዘብ፣ ከጾታዊ ግንኙነት፣ እና ከሥልጣን የተሻለ | የካቲት 10
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ከገንዘብ፣ ከጾታዊ ግንኙነት፣ እና ከሥልጣን የተሻለ | የካቲት 10

ስለዚህ ታላቅ ዋጋ ያለውን መታመናችሁን አትጣሉ። (ዕብራውያን 10፥35) ዓለም ሊሰጠን ከሚችለው ነገር ሁሉ በላይ የእግዚአብሔር የበላይነት ታላቁ ሽልማታችን እንደሆነ ልናሰላስል ይገባናል። እንደዚያ ካልሆነ፣ ልክ እንደማንኛውም ሰው ዓለምን እንወድዳለን፤ ኑሯችንም እንደ…

0 Comments
Read more about the article አምላክ ባለመሆናችሁ ደስተኛ ናችሁ? | የካቲት 9
365 ቀናት | ጥሞናዎች
አምላክ ባለመሆናችሁ ደስተኛ ናችሁ? | የካቲት 9

የሕዝቦች ወገኖች ሆይ፤ ለእግዚአብሔር ስጡ፤ ክብርንና ብርታትን ለእግዚአብሔር ስጡ። (መዝሙር 96፥7) ዘማሪው “ብርታትን ለእግዚአብሔር ስጡ” ሲል፣ ምን እያለ ነው? ብርታትን ለእግዚአብሔር ስንሰጥ ምንድን ነው የምናደርገው? በመጀመሪያ፣ በእግዚአብሔር ጸጋ፣ ትኩረታችንን ወደ እግዚአብሔር እናደርጋለን፤ ብርቱ እንደሆነም…

0 Comments
Read more about the article በ11ኛው ሰዓት ጥሶ መውጣት | የካቲት 8
365 ቀናት | ጥሞናዎች
በ11ኛው ሰዓት ጥሶ መውጣት | የካቲት 8

“ኢየሱስ ሆይ፤ በመንግሥትህ በመጣህ ጊዜ አስበኝ” አለው። (ሉቃስ 23፥42) ተስፋን ከሚገድሉ ነገሮች መካከል ትልቁ፣ ለረጅም ጊዜ ለመለወጥ ሞክራችሁ ሳይሳካላችሁ ሲቀር ነው። ወደ ኋላ ዞር ብላችሁ፣  “ታዲያ ምን ጠቀመኝ?” ብላችሁ ታስባላችሁ።…

0 Comments