ፍጹማን ላልሆኑ ክርስቲያኖች ተስፋ | ጥር 4

በአንዱ መሥዋዕት እነዚያን የሚቀደሱትን ለዘላለም ፍጹማን አድርጎአቸዋል። (ዕብራውያን 10፥14) ይህ ጥቅስ እንደ እኛ ፍጹማን ያልሆኑ ኃጢአተኞችን የሚያበረታታ እና ለቅድስና የሚያሳሳ ነው። ይህ ማለት በሰማያዊ አባታችሁ ፊት ፍጹም ሆናችሁ መቆማችሁን ማረጋገጥ…

Continue Readingፍጹማን ላልሆኑ ክርስቲያኖች ተስፋ | ጥር 4
Read more about the article ትንሹ እምነት | ጥር 3
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ትንሹ እምነት | ጥር 3

እንግዲህ ይህ ከሰው ፍላጎት ወይም ጥረት ሳይሆን፣ ከእግዚአብሔር ምሕረት የተነሣ ነው። (ሮሜ 9፥16) እንደ ኢየሱስ አማኞች በዚህ ዓመት ከእግዚአብሔር የምናገኘው ነገር ሁሉ ምሕረት መሆኑን በዓመቱ መጀመሪያ ላይ ግልጽ እናድርግ። በመንገዳችን…

Continue Readingትንሹ እምነት | ጥር 3
Read more about the article ኢየሱስ ሞትን ምን አደረገው? | ጥር 2
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ኢየሱስ ሞትን ምን አደረገው? | ጥር 2

የኢየሱስ ሞት ኅጢአትን ይሸከማል። ይህ የክርስትና ልብ፣ የወንጌል ልብ እና የእግዚአብሔር ታላቅ የማዳን ሥራ ልብ ነው። ክርስቶስ ሲሞት ኅጢአትን ተሸከመ። የራሱ ያልሆነን ኅጢአት ወሰደ። ከኅጢአት ነጻ ይሆኑ ዘንድ ሌሎች በሠሩት ኅጢአት መከራን ተቀበለ።

Continue Readingኢየሱስ ሞትን ምን አደረገው? | ጥር 2
Read more about the article ከእግዚአብሔር የተሰጠ መከራ እና እምነት | ጥር 1
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ከእግዚአብሔር የተሰጠ መከራ እና እምነት | ጥር 1

ጸጋ፣ መልካም ነገር በማይገባን ጊዜ ለእኛ የሚያደረግበት የእግዚአብሔር ዝንባሌ ብቻ አይደለም። በእኛ እና ለእኛ መልካም ነገሮች እንዲሆኑ የሚያደርግ ከእግዚአብሔር የሆነ እውነተኛ ኅይል ነው።

Continue Readingከእግዚአብሔር የተሰጠ መከራ እና እምነት | ጥር 1