የክርስቶስ ፍቅር ግብ | ሕዳር 29

አባት ሆይ፤ እነዚህ የሰጠኸኝ፣ እኔ ባለሁበት እንዲሆኑ ዓለም ሳይፈጠር ስለ ወደድኸኝ የሰጠኸኝንም ክብሬን እንዲያዩ እፈልጋለሁ። (ዮሐንስ 17፥24) በኢየሱስ የሚያምኑ በእግዚአብሔር ፊት እጅግ ውድ ናቸው። እኛም የክርስቶስ ሙሽራ ነን። ለኛ ካለው…

0 Comments
የአዲሱ ኪዳን አዲስ ነገር | ሕዳር 28

“ነገር ግን ከዚያ ጊዜ በኋላ፣ ከእስራኤል ቤት ጋር የምገባው ኪዳን ይህ ነው” ይላል እግዚአብሔር፤ “ሕጌን በልቡናቸው አኖራለሁ፤ በልባቸውም እጽፈዋለሁ። እኔ አምላክ እሆናቸዋለሁ፤ እነርሱም ሕዝቤ ይሆናሉ።" (ኤርምያስ 31፥33) ኢየሱስ፣ የመጽሐፍ ቅዱስ ትዕዛዛትን…

0 Comments
“እሆንላታለሁ” ይላል እግዚአብሔር | ሕዳር 27

"በውስጧ ካለው የሰውና የከብት ብዛት የተነሣ፣ ኢየሩሳሌም ቅጥር እንደሌላት ከተማ ትሆናለች፤ እኔ ራሴ በዙሪያዋ የእሳት ቅጥር እሆንላታለሁ፤' ይላል እግዚአብሔር ‘በውስጧም ክብሯ እሆናለሁ።" (ዘካርያስ 2፥4-5) በብዙ ድካም እና ተስፋ መቁረጥ ስሜት ከእንቅልፌ የምነሳባቸው ጊዜያት…

0 Comments
ሐዘንተኛ ሆኖ ደስተኛ | ሕዳር 26

"አንተ ለአምላክህ ለእግዚአብሔር ቅዱስ ሕዝብ ስለ ሆንህ፣ አምላክህ እግዚአብሔር የራሱ ሕዝብ፣ ርስትም እንድትሆንለት በምድር ላይ ከሚኖሩ ሕዝቦች ሁሉ መረጠህ።" (ዘዳግም 7፥6) ከመዳናችን ጀርባ ያለው የእግዚአብሔር ሉዓላዊነት በአምስቱ የጸጋ አስተምህሮ ነጥቦች ይብራራል። እነዚህ ነጥቦች የጆን…

0 Comments
አንበሳውና በጉ | ሕዳር 25

“እነሆ የመረጥሁት፣ የምወደውና በእርሱ ደስ የሚለኝ አገልጋዬ፣ መንፈሴን በእርሱ ላይ አኖራለሁ፤ እርሱም ለአሕዛብ ፍትሕን ያውጃል። አይጨቃጨቅም ወይም አይጮኽም፤ ድምፁም በአደባባይ አይሰማም። ፍትሕን ለድል እስኪያበቃ ድረስ፣ የተቀጠቀጠውን ሸምበቆ አይሰብርም፤ የሚጤሰውንም የጧፍ…

0 Comments
እውነተኛ ደስታ ለባሎች እና ለሚስቶች | ሕዳር 24

እንግዲህ ቤተ ክርስቲያን ለክርስቶስ እንደምትገዛ፣ ሚስቶችም ለባሎቻቸው በማንኛውም ነገር እንደዚሁ መገዛት ይገባቸዋል። ባሎች ሆይ፤ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያንን እንደ ወደዳትና ራሱንም ስለ እርሷ አሳልፎ እንደ ሰጠ፣ እናንተም ሚስቶቻችሁን ውደዱ። (ኤፌሶን 5፥24-25)…

0 Comments
Read more about the article የመስቀሉ ድል አድራጊ ውርደት | ሕዳር 23
365 ቀናት | ጥሞናዎች
የመስቀሉ ድል አድራጊ ውርደት | ሕዳር 23

ሊቀ ካህናት የራሱ ያልሆነውን ደም ይዞ በየዓመቱ ወደ ቅድስተ ቅዱሳን እንደሚገባ፣ ክርስቶስ ራሱን ብዙ ጊዜ መሥዋዕት ለማድረግ ወደ ሰማይ አልገባም። እንዲህ ቢሆን ኖሮ፣ ዓለም ከተፈጠረ ጀምሮ ክርስቶስ ብዙ ጊዜ መከራን…

0 Comments
Read more about the article ብቸኛው የሕሊና ማጽጃ | ሕዳር 22
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ብቸኛው የሕሊና ማጽጃ | ሕዳር 22

በዘላለም መንፈስ አማካይነት ራሱን ነውር አልባ መሥዋዕት አድርጎ ለእግዚአብሔር ያቀረበው የክርስቶስ ደም ሕያው እግዚአብሔርን እንድናመልክ ኅሊናችንን ከምውት ሥራ እንዴት ይበልጥ ያነጻ ይሆን! (ዕብራውያን 9፥14) ያለነው ስልጣኔ ባየለበት ዘመን ውስጥ ነው።…

0 Comments