Read more about the article የምስጋና ቢስነት ሥር | ሕዳር 21
365 ቀናት | ጥሞናዎች
የምስጋና ቢስነት ሥር | ሕዳር 21

እግዚአብሔርን ቢያውቁም እንኳ፣ እንደ አምላክነቱ አላከበሩትም፤ ምስጋናም አላቀረቡለትም፤ ነገር ግን ሐሳባቸው ፍሬ ቢስ ሆነ፤ የማያስተውል ልባቸው ጨለመ። (ሮሜ 1፥21) ምስጋና ከሰው ልብ ውስጥ ወጥቶ ወደ እግዚአብሔር ሲያርግ፣ እርሱ የበረከታችን ምንጭ…

0 Comments
Read more about the article እግዚአብሔርን እንዴት ከፍ ከፍ ማድረግ ይቻላል? | ሕዳር 20
365 ቀናት | ጥሞናዎች
እግዚአብሔርን እንዴት ከፍ ከፍ ማድረግ ይቻላል? | ሕዳር 20

የእግዚአብሔርን ስም በዝማሬ አወድሳለሁ፤ በምስጋናም ከፍ ከፍ አደርገዋለሁ። (መዝሙረ ዳዊት 69፥30) ሁለት የማጉላት ዐይነቶች አሉ፤ የማይክሮስኮፕ ማጉላት እና የቴሌስኮፕ ማጉላት። ማይክሮስኮፕ ትንሽን ነገር ትልቅ ማስመሰል ይችላል። ቴሌስኮፕ ደግሞ በርቀት ያለን…

0 Comments
Read more about the article ኢየሱስ ስለ እኛ ይጸልያል | ሕዳር 19
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ኢየሱስ ስለ እኛ ይጸልያል | ሕዳር 19

ስለዚህ ስለ እነርሱ እየማለደ ሁል ጊዜ በሕይወት ስለሚኖር፣ በእርሱ በኩል ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል። (ዕብራውያን 7፥25) ክርስቶስ ስለ እኛ ሁል ጊዜ እየማለደ ስለሚኖር፣ ለዘላለም እስከ ፍጻሜው ማዳን እንደሚችል…

0 Comments
Read more about the article በምስጋና እግዚአብሔርን አክብሩ | ሕዳር 18
365 ቀናት | ጥሞናዎች
በምስጋና እግዚአብሔርን አክብሩ | ሕዳር 18

ለብዙ ሰዎች እየደረሰ ያለው ጸጋ፣ ለእግዚአብሔር ክብር በምስጋና ላይ ምስጋናን እንዲጨምር ይህ ሁሉ ለእናንተ ጥቅም ሆኖአል። (2ኛ ቆሮንቶስ 4፥15) እግዚአብሔርን ማመስገን ደስ የሚል ስሜት ነው። ከጸጋው ውለታ የተነሳ ሐሴት የተሞላ…

0 Comments
Read more about the article ተስፋችሁን አጥብቃችሁ ያዙ | ሕዳር 17
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ተስፋችሁን አጥብቃችሁ ያዙ | ሕዳር 17

እግዚአብሔር የማይለወጥ ዐላማውን ለተስፋው ቃል ወራሾች ግልጽ ለማድረግ ስለ ፈለገ፣ በመሐላ አጸናው፤ እግዚአብሔር ከቶ ሊዋሽ አይችልም፤ እርሱ በሁለት በማይለወጡ ነገሮች በፊታችን ያለውን ተስፋ ለመያዝ ወደ እርሱ ለሸሸን ለእኛ ብርቱ መጽናናት…

0 Comments
Read more about the article እግዚአብሔር በእግዚአብሔር ሲምል | ሕዳር 16
365 ቀናት | ጥሞናዎች
እግዚአብሔር በእግዚአብሔር ሲምል | ሕዳር 16

እግዚአብሔር ለአብርሃም ተስፋ በሰጠው ጊዜ፣ የሚምልበት ከእርሱ የሚበልጥ ሌላ ባለመኖሩ፣ በራሱ ማለ፤ እንዲህም አለ፤ “በርግጥ እባርክሃለሁ፤ ዘርህንም አበዛዋለሁ።” (ዕብራውያን 6፥13–14) ዋጋው፣ ክብሩ፣ ማዕረጉ፣ ውድነቱ፣ ትልቅነቱ፣ ውበቱና ዝናው ከሌሎች የከበሩ ነገሮች…

0 Comments
Read more about the article ለመንፈሳዊ ብስለት ቁልፍ | ሕዳር 15
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ለመንፈሳዊ ብስለት ቁልፍ | ሕዳር 15

ጠንካራ ምግብ ግን መልካሙን ከክፉው ለመለየት ራሳቸውን ላስለመዱ፣ ለበሰሉ ሰዎች ነው። (ዕብራውያን 5፥14) ይህ አስደናቂ ምክር ነው። ሳትረዱት እንዳታልፉት። ከዓመታት የኪሳራ ሕይወት ሊታደጋችሁ ይችላል። በዚህ ጥቅስ መሠረት፣ በመንፈስ በሳል ለመሆን፣…

0 Comments
Read more about the article የምስጋና ታላቅነት | ሕዳር 14
365 ቀናት | ጥሞናዎች
የምስጋና ታላቅነት | ሕዳር 14

ነገር ግን በመጨረሻው ዘመን የሚያስጨንቅ ጊዜ እንደሚመጣ ይህን ዕወቅ። ሰዎች ራሳቸውን የሚወዱ ይሆናሉ፤ ገንዘብን የሚወዱ፣ ትምክሕተኞች፣ ትዕቢተኞች፣ ተሳዳቢዎች፣ ለወላጆቻቸው የማይታዘዙ፣ የማያመሰግኑ፣ ቅድስና የሌላቸው፣ ... (2 ጢሞቴዎስ 3፥​1–2) አለማመስገን ከትምክህት፣ ከስድብ…

0 Comments