Read more about the article ሞት ጥቅም የሆነባቸው አምስት ምክንያቶች | ሕዳር 13
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ሞት ጥቅም የሆነባቸው አምስት ምክንያቶች | ሕዳር 13

ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ፥ ሞትም ጥቅም ነውና። (ፊልጵስዩስ 1፥21) እንዴት ነው መሞት “ጥቅም” የሆነው? 1) መንፈሳችን ፍጹም ይሆናል (ዕብራውያን 12፥22-26) "እናንተ ግን ወደ ጽዮን ተራራ፣ ወደ ሰማያዊት ኢየሩሳሌም፣ ወደ ሕያው እግዚአብሔር…

0 Comments
Read more about the article ሁላችንም እርዳታ ያስፈልገናል | ሕዳር 12
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ሁላችንም እርዳታ ያስፈልገናል | ሕዳር 12

እንግዲህ ምሕረትን እንድንቀበልና በሚያስፈልገንም ጊዜ የሚረዳንን ጸጋ እንድናገኝ፣ ወደ ጸጋው ዙፋን በእምነት እንቅረብ። (ዕብራውያን 4፥16) እያንዳንዳችን እርዳታ ያስፈልገናል። እኛ ፈጣሪ አይደለንም። ሊሟሉ የሚገቡ ጉድለቶች አሉን። ድክመቶች አሉብን። ግራ መጋባት ውስጥ…

0 Comments
Read more about the article የቃሉ የመውጋት ኃይል | ሕዳር 11
365 ቀናት | ጥሞናዎች
የቃሉ የመውጋት ኃይል | ሕዳር 11

የእግዚአብሔር ቃል ሕያውና የሚሠራ ነውና፤ በሁለት በኩል ስለት ካለው ሰይፍ ሁሉ ይልቅ ስለታም ነው፤ ነፍስንና መንፈስን፣ ጅማትንና ቅልጥምን እስኪለያይ ድረስ ዘልቆ ይወጋል፤ የልብንም ሐሳብና ምኞት ይመረምራል። (ዕብራውያን 4፥12) የእግዚአብሔር ቃል…

0 Comments
Read more about the article መለወጥ ይቻላል | ሕዳር 10
365 ቀናት | ጥሞናዎች
መለወጥ ይቻላል | ሕዳር 10

እውነተኛ በሆነው ጽድቅ እንዲሁም ቅድስና እግዚአብሔርን እንዲመስል የተፈጠረውን አዲሱን ሰው እንድትለብሱ ነው። (ኤፌሶን 4፥24) ክርስትና ማለት፥ ለውጥ ይቻላል ማለት ነው። ጥልቅና ሥር ነቀል ለውጥ። ግልፍተኛ እና ግድየለሽ የነበረ ሰው፣ በእግዚአብሔር…

0 Comments
Read more about the article በጭንቀቴ ጊዜ | ሕዳር 9
365 ቀናት | ጥሞናዎች
በጭንቀቴ ጊዜ | ሕዳር 9

. . . እርሱ ስለ እናንተ ስለሚያስብ የሚያስጨንቃችሁን ሁሉ በእርሱ ላይ ጣሉት። (1ኛ ጴጥሮስ 5፥7) ለምትፈተኑበት ለእያንዳንዱ ኅጢአት እና ልባችሁን በቅጽበት ወርሮ፣ ክፉኛ ለሚያስጨንቃችሁ አለማመን የሚሆኑ የተስፋ ቃሎች አሉ። ለአብነት…

0 Comments
Read more about the article መዋጊያ ቃላት | ሕዳር 8
365 ቀናት | ጥሞናዎች
መዋጊያ ቃላት | ሕዳር 8

እኔ ከአንተ ጋር ነኝና አትፍራ፤ አምላክህ ነኝና አትደንግጥ። አበረታሃለሁ፤ እረዳሃለሁ፤ በጽድቄም ቀኝ እጄ ደግፌ እይዝሃለሁ። (ኢሳይያስ 41፥10) ላይሳኩ ስለሚችሉ አዳዲስ ስራዎች ወይም ስብሰባዎች ስጨነቅ፣ በብዛት ከምጠቀምባቸው የተስፋ ቃሎቼ አንዱ በሆነው…

0 Comments
Read more about the article የፍጥረት አስደናቂነት | ሕዳር 7
365 ቀናት | ጥሞናዎች
የፍጥረት አስደናቂነት | ሕዳር 7

ነገር ግን፣ “ሙታን እንዴት ይነሣሉ? የሚመጡትስ በምን ዐይነት አካል ነው?” የሚል ሰው ሊኖር ይችላል። አንተ ሞኝ! የምትዘራው ካልሞተ ሕይወት አያገኝም። የምትዘራውም የስንዴ ወይም የሌላ ዐይነት ዘር ቅንጣት ብቻ እንጂ ወደ…

0 Comments
Read more about the article ልባችሁን አታደንድኑ | ሕዳር 6
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ልባችሁን አታደንድኑ | ሕዳር 6

ያልታዘዙትን ካልሆነ በቀር ወደ ዕረፍቱ እንዳይገቡ የማለባቸው እነማን ነበሩ? እንግዲህ ሊገቡ ያልቻሉት ካለማመናቸው የተነሣ እንደሆነ እንረዳለን። (ዕብራውያን 3፥​18–19) ምንም እንኳን የእስራኤል ሰዎች ቀይ ባህር ሲከፈል የተመለከቱ እና በደረቅ መሬት በባህሩ…

0 Comments