Read more about the article የሰይጣን አገልግሎት ለእግዚአብሔር | ሕዳር 5
365 ቀናት | ጥሞናዎች
የሰይጣን አገልግሎት ለእግዚአብሔር | ሕዳር 5

በትዕግሥት የጸኑትን የተባረኩ አድርገን እንደምንቈጥር ታውቃላችሁ፤ ኢዮብ እንዴት ታግሦ እንደ ጸና ሰምታችኋል፤ ጌታም በመጨረሻ ያደረገለትን አይታችኋል። ጌታ እጅግ ርኅሩኅና መሓሪ ነው። (ያዕቆብ 5፥11) ከእያንዳንዱ ህመም እና ጉዳት በስተጀርባ ከሁሉ የበላይ…

0 Comments
Read more about the article ቤቶቹ ነን | ሕዳር 4
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ቤቶቹ ነን | ሕዳር 4

ቤትን የሚሠራ ከቤቱ ይልቅ የሚበልጥ ክብር እንዳለው፣ ኢየሱስም ከሙሴ የሚበልጥ ክብር የተገባው ሆኖ ተገኝቶአል፤ እያንዳንዱ ቤት የራሱ ሠሪ አለው፤ ነገር ግን ሁሉን የሠራ እግዚአብሔር ነው። ሙሴ ወደ ፊት ስለሚነገረው ነገር…

0 Comments
Read more about the article ፍርሀቶቻችሁን አስወግዱ | ሕዳር 3
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ፍርሀቶቻችሁን አስወግዱ | ሕዳር 3

ፍርሀት በሚይዘኝ ጊዜ፣ እምነቴን በአንተ ላይ አደርጋለሁ። (መዝሙረ ዳዊት 56፥3) የጭንቀታችን ምንጭ አለማመን መሆኑን ስንረዳ፣ ጥርጣሬ ይበልጥ በውስጣችን አድሮ፣ አንዱ ምላሻችን ይህ ሊሆን ይችላል፦ “ከጭንቀት ጋር በየዕለቱ እየታገልኩ ከሆነ በእግዚአብሔር…

0 Comments
Read more about the article በታሪክ መጨረሻ መደነቅ | ሕዳር 2
365 ቀናት | ጥሞናዎች
በታሪክ መጨረሻ መደነቅ | ሕዳር 2

[እግዚአብሔር] መከራን ለተቀበላችሁት ለእናንተም ሆነ ለእኛ ደግሞ ዕረፍት ይሰጠናል። ይህም የሚሆነው ጌታ ኢየሱስ በሚንበለበል እሳት ከኀያላን መላእክት ጋር ከሰማይ በሚገለጥበት ጊዜ ነው። በዚያ ጊዜ እግዚአብሔርን የማያውቁትንና ለጌታችንም ለኢየሱስ ወንጌል የማይታዘዙትን…

0 Comments
Read more about the article የእግዚአብሔር ፍቅር በሁኔታ ላይ የተመሠረተ ነውን? | ሕዳር 1
365 ቀናት | ጥሞናዎች
የእግዚአብሔር ፍቅር በሁኔታ ላይ የተመሠረተ ነውን? | ሕዳር 1

ነገር ግን ጸጋን አብዝቶ ይሰጠናል፤ መጽሐፍም፣ “እግዚአብሔር ትዕቢተኞችን ይቃወማል፤ ለትሑታን ግን ጸጋን ይሰጣል” ያለው ስለዚህ ነው። እንግዲህ ራሳችሁን ለእግዚአብሔር አስገዙ፤ ዲያብሎስን ተቃወሙት፤ ከእናንተም ይሸሻል። ወደ እግዚአብሔር ቅረቡ፤ እርሱም ወደ እናንተ…

0 Comments
Read more about the article ለሚያስደስቱን ነገሮች የተለይ ቦታ እንሰጣቸዋለን | ጥቅምት 30
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ለሚያስደስቱን ነገሮች የተለይ ቦታ እንሰጣቸዋለን | ጥቅምት 30

እግሮችህ ሰንበትን እንዳይሽሩ ብታሳርፍ፣ በተቀደሰው ቀኔ የልብህን ባታደርግ፣ ሰንበትን ደስታ፣ የእግዚአብሔርን ቅዱስ ቀን የተከበረ ብለህ ብትጠራው፣ በገዛ መንገድህ ከመሄድ፣ እንደ ፈቃድህ ከማድረግና ከከንቱ ንግግር ብትቈጠብ፣ በዚያን ጊዜ በእግዚአብሔር ደስ ይልሃል፤…

0 Comments
Read more about the article እርስ በርሳችሁ በደስታ ተዋደዱ | ጥቅምት 29
365 ቀናት | ጥሞናዎች
እርስ በርሳችሁ በደስታ ተዋደዱ | ጥቅምት 29

ሰው ሆይ፤ መልካም የሆነውን አሳይቶሃል፤ እግዚአብሔር ከአንተ የሚፈልገው ምንድን ነው ፍትሕን ታደርግ ዘንድ፣ ምሕረትንም ትወድድ ዘንድ፣ በአምላክህም ፊት በትሕትና ትራመድ ዘንድ አይደለምን? (ሚክያስ 6፥8) አንድን ሰው “አንተ በመደሰትህ ምክንያት ያኛው…

0 Comments
Read more about the article መዳናችሁን ችላ ትላላችሁ? | ጥቅምት 28
365 ቀናት | ጥሞናዎች
መዳናችሁን ችላ ትላላችሁ? | ጥቅምት 28

እኛስ እንዲህ ያለውን ታላቅ ድነት ቸል ብንል እንዴት ልናመልጥ እንችላለን? (ዕብራውያን 2፥3) መዳናችሁ እጅግ ታላቅ እንደሆነ ይሰማችኃል? ወይስ ችላ ትላላችሁ? ለድነታችሁ ታላቅነት ምላሽ ትሰጣላችሁ? ወይስ ኑዛዜያችሁን ወይም የመኪናችሁን የባለቤትነት መብት…

0 Comments