የመጨነቅ ዋና ችግር | ጥቅምት 27
እናንተ እምነት የጐደላችሁ እግዚአብሔር ዛሬ ታይቶ በነጋታው እሳት ውስጥ የሚጣለውን የሜዳ ሣር ይህን ያህል ካለበሰ እናንተንማ እንዴት አብልጦ አያለብሳችሁ? (ማቴዎስ 6፥30) የጭንቀት ሁሉ ሥር መሠረቱ አባታችን እግዚአብሔር ወደፊት ሊሰጠን ያለውን…
እናንተ እምነት የጐደላችሁ እግዚአብሔር ዛሬ ታይቶ በነጋታው እሳት ውስጥ የሚጣለውን የሜዳ ሣር ይህን ያህል ካለበሰ እናንተንማ እንዴት አብልጦ አያለብሳችሁ? (ማቴዎስ 6፥30) የጭንቀት ሁሉ ሥር መሠረቱ አባታችን እግዚአብሔር ወደፊት ሊሰጠን ያለውን…
ከግብፅ ሀብት ይልቅ ስለ ክርስቶስ መከራን መቀበል እጅግ የሚበልጥ ሀብት መሆኑን ተገነዘበ፤ ወደ ፊት የሚቀበለውን ብድራት ከሩቅ ተመልክቶአልና። (ዕብራውያን 11፥26) መከራን የምንመርጠው እንደው ስለተነገረን ብቻ አይደለም፤ ነገር ግን የነገረን አምላክ…
“ሰዎች በእኔ ምክንያት ቢሰድቧችሁ፣ ቢያሳድዷችሁና ክፉውን ሁሉ በሐሰት ቢያስወሩባችሁ፤ ብፁዓን ናችሁ። በሰማይ የምትቀበሉት ዋጋ ታላቅ ስለ ሆነ ደስ ይበላችሁ፤ ሐሤት አድርጉ፤ ከእናንተ በፊት የነበሩትን ነቢያት እንደዚሁ አሳደዋቸዋልና። (ማቴዎስ 5፥11–12) እንደ…
ስለ እናንተ በተቀበልሁት መከራ አሁንም ደስ ይለኛል፤ ክርስቶስ ስለ አካሉ ስለ ቤተ ክርስቲያን ከተቀበለው መከራ የጐደለውን በሥጋዬ አሟላለሁ። (ቆላስይስ 1፥24) ክርስቶስ ለኃጢያተኞች መከራን በመቀበልና በመሞት ለዓለም የፍቅር መስዋዕትን አቅርቧል። መስዋዕትም…
እርሱ ግን፣ “ጸጋዬ ይበቃሃል፤ ኀይሌ ፍጹም የሚሆነው በድካም ጊዜ ነውና” አለኝ። ስለዚህ የክርስቶስ ኀይል በእኔ ያድር ዘንድ፣ ይበልጥ ደስ እያለኝ በድካሜ እመካለሁ። (2ኛ ቆሮንቶስ 12፥9) የክርስቲያኖችን መከራ በተመለከተ የእግዚአብሔር ሐሳብ…
ስለዚህ ከሰማነው ነገር ስተን እንዳንወድቅ፣ ለሰማነው ነገር አብልጠን ልንጠነቀቅ ይገባናል። (ዕብራውያን 2፥1) ሁላችንም ይህ ነገር የገጠማቸው ሰዎች እናውቃለን። ምንም ንቃት ወይም ጥንቃቄ አይታይባቸውም። ዐይናቸውን በኢየሱስ ላይ ለማተኮር እና እርሱን ለመስማት…
ይህ ነገር ከእኔ እንዲወገድልኝ፣ ጌታን ሦስት ጊዜ ለመንሁት፤ እርሱ ግን፣ “ጸጋዬ ይበቃሃል፤ ኀይሌ ፍጹም የሚሆነው በድካም ጊዜ ነውና” አለኝ። ስለዚህ የክርስቶስ ኀይል በእኔ ያድር ዘንድ፣ ይበልጥ ደስ እያለኝ በድካሜ እመካለሁ።…
ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አለ፤ “እውነት እላችኋለሁ፤ ስለ እኔና ስለ ወንጌል ሲል ቤቱን ወይም ወንድሞቹን ወይም እኅቶቹን ወይም እናቱን ወይም አባቱን ወይም ልጆቹን ወይም ዕርሻውን የተወ ሁሉ፣ አሁን በዚህ ዘመን ከስደት…