የክርስቶስ ደቀ መዝሙር የማድረግ ጥሪ ምንድን ነው?

በሕይወቴ በጣም አስደሳች ከሆኑት ጊዜያት መኻል አንዱ፣ ወደ ክርስቶስ የመጣሁበት ጊዜ ነበር። ለወንጌል ስብከት በቅናት ተሞልቼ ነበር። ይሁን እንጂ፣ ለጓደኞቼ መለወጤን ስነግራቸው፣ ዕብድ እንደ ሆንኩ ዐሰቡ፤ ይህ አስደንግጦኝም አናድዶኝም ነበር።…

Continue Readingየክርስቶስ ደቀ መዝሙር የማድረግ ጥሪ ምንድን ነው?
በክርስቶስ ማደግ

የመጋቤያዊ አገልግሎት ከሚያስገኛቸው በሐሴት የታጀቡ ትሩፋቶች አንዱ፣ በእያንዳንዱ የጌታ ቀን ማለዳና ምሽት የእግዚአብሔርን ቃል ለእግዚአብሔር ሕዝብ የመስበክ ዕድል ማግኘት ነው። ያም ሆኖ ግን ከመጋቤያዊ አገልግሎት ተግዳሮቶች መኻል አንዱና ዋነኛው፣ ይኸው…

Continue Readingበክርስቶስ ማደግ