ለሚሲዮናዊነት ሥራ የሚውለው የገና ሞዴል | ታሕሳስ 22

ገና ለሚሲዮን (ወይም ለሚሽነሪነት) ሥራ የሚጠቅም ሞዴል ነው። ሚሲዮናዊነት የገና ነጸብራቅ ነው። “ልክ እንደ እኔ፣ እናንተም” የሚል ሐሳብ እናገኝበታለን።

Continue Readingለሚሲዮናዊነት ሥራ የሚውለው የገና ሞዴል | ታሕሳስ 22
ሊታሰብ የሚችለው ታላቁ መዳን | ታሕሳስ 21

እግዚአብሔር ቅዱስ እና ፍትሐዊ አምላክ ሲሆን፣ ከእንደኛ ዐይነት ኀጢአተኞች ፍጹም የተለየ ነው። በገናም ጊዜ ሆነ በዓመቱ የትኛውም ወቅት ዋና ችግር የሚሆንብን ነገር ይህ ነው። እጅግ ቅዱስ እና ፍጹም ፍትሐዊ ከሆነ አምላክ ጋር እንዴት እንታረቅ?

Continue Readingሊታሰብ የሚችለው ታላቁ መዳን | ታሕሳስ 21
የመጨረሻው እውነታ ተገልጧል | ታሕሳስ 17

"እንግዲህ የምንናገረው ዋናው ነገር ይህ ነው፤ በሰማያት በግርማው ዙፋን ቀኝ የተቀመጠ እንዲህ ያለ ሊቀ ካህናት አለን፤ እርሱም በሰው ሳይሆን በጌታ በተተከለችው፣ እውነተኛ ድንኳን በሆነችው ቤተ መቅደስ አገልጋይ ነው … እነርሱ ያገለገሉት በሰማይ ላለችው መቅደስ ምሳሌና ጥላ በሆነችው ውስጥ ነው፤ ሙሴ ድንኳኒቱን ለመሥራት በተነሣ ጊዜ፣ “በተራራው ላይ በተገለጠልህ ምሳሌ መሠረት ሁሉን ነገር እንድታደርግ ተጠንቀቅ” የሚል ትእዛዝ የተሰጠው በዚህ ምክንያት ነበር።"

Continue Readingየመጨረሻው እውነታ ተገልጧል | ታሕሳስ 17
ኢየሱስ የመጣበት ምክንያት | ታሕሳስ 15

"ልጆቹ በሥጋና በደም እንደሚካፈሉ እርሱ ራሱ ደግሞ ያንኑ ተካፈለ፤ ይኸውም በሞት ላይ ኀይል ያለውን ዲያቢሎስን በሞቱ ኀይል እንዲደመስስ ነው፤ እንዲሁም በሕይወት ዘመናቸው ሁሉ በሞት ፍርሀት ባርነት የታሰሩትን ነጻ እንዲያወጣ ነው።"

Continue Readingኢየሱስ የመጣበት ምክንያት | ታሕሳስ 15