የከበረው የማርያም አምላክ | ታሕሳስ 6

"ነፍሴ ጌታን ታከብረዋለች፥ መንፈሴም በአምላኬ በመድኃኒቴ ሐሴት ታደርጋለች፤ የባሪያይቱን ውርደት ተመልክቶአልና። እነሆም፥ ከዛሬ ጀምሮ ትውልድ ሁሉ ብፅዕት ይሉኛል”

Continue Readingየከበረው የማርያም አምላክ | ታሕሳስ 6
መንገዱን አቅኑ | ታሕሳስ 5

በዚህ ዓመት ሳትዘጋጁ የገና በዓል እንዳይደርስባችሁ። ይህንን ስል፣ መንፈሳዊ በሆነ መዘጋጀት ሳትዘጋጁ እንዳይደርስባችሁ ማለቴ ነው። የኢየሱስ የልደት በዓልን በመንፈሳዊ ዝግጅት ተዘጋጅታችሁ ካከበራችሁት፣ ደስታችሁም ሆነ ውጤቱ ዕጥፍ ድርብ ይሆናል!

Continue Readingመንገዱን አቅኑ | ታሕሳስ 5