በወንጌል ተልዕኮ ውስጥ ስኬት ምንድነው?  እንዴትስ ይለካል?

መልስ መጽሐፍ ቅዱስ ሊካድ በማይቻል ግልጽነት በርካታ ነጥቦችን ያስተምራል። የተልእኮዎች ውጤት ከእግዚአብሔር እንጂ መሣሪያ ከሆነው ከሰው አይደሉም። ”እኔ ተከልሁ፤ አጵሎስ ውሃ አጠጣ፤ ያሳደገው ግን እግዚአብሔር ነው። ስለዚህ የሚያሳድግ እግዚአብሔር እንጂ፣ የሚተክልም…

Continue Readingበወንጌል ተልዕኮ ውስጥ ስኬት ምንድነው?  እንዴትስ ይለካል?