Read more about the article አገልጋዩ ጌታ | ጥቅምት 7
365 ቀናት | ጥሞናዎች
አገልጋዩ ጌታ | ጥቅምት 7

…ይኸውም በሚመጣው ዘመን በክርስቶስ ኢየሱስ በቸርነቱ የገለጠልንን ወደር የሌለውን የጸጋውን ባለጠግነት ያሳይ ዘንድ ነው። (ኤፌሶን 2፥7) በመጽሐፉ ካሉ የክርስቶስ ዳግም ምፅአት ምስሎች ውስጥ የሉቃስ 12፥35-37 እጅግ አስደናቂው እንደሆነ አስባለሁ። ይህ…

0 Comments
Read more about the article እግዚአብሔርን ስታገለግሉ ተጠንቀቁ | ጥቅምት 6
365 ቀናት | ጥሞናዎች
እግዚአብሔርን ስታገለግሉ ተጠንቀቁ | ጥቅምት 6

“ዓለምንና በውስጡ ያለውን ሁሉ የፈጠረ አምላክ እርሱ የሰማይና የምድር ጌታ ነው፤ ስለዚህም እርሱ የሰው እጅ በሠራው መቅደስ አይኖርም። እርሱ ለሰዎች ሁሉ ሕይወትንና እስትንፋስን እንዲሁም ሌላውንም ነገር ሁሉ የሚሰጥ ስለ ሆነ፣…

0 Comments
Read more about the article ምንም ልናደርግ አንችልም | ጥቅምት 5
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ምንም ልናደርግ አንችልም | ጥቅምት 5

“እኔ የወይን ተክል ነኝ፤ እናንተም ቅርንጫፎች ናችሁ። ማንም በእኔ ቢኖር እኔም በእርሱ ብኖር፣ እርሱ ብዙ ፍሬ ያፈራል፤ ያለ እኔ ምንም ልታደርጉ አትችሉምና (ዮሐንስ 15፥5)።” እስቲ ከመናገር ውጭ ሌላ ምንም ማድረግ…

0 Comments
Read more about the article የምንጊዜውም ምርጥ ጥቅስ | ጥቅምት 4
365 ቀናት | ጥሞናዎች
የምንጊዜውም ምርጥ ጥቅስ | ጥቅምት 4

በደሙም በሆነው እምነት፣ እግዚአብሔር የማስተስረያ መሥዋዕት አድርጎ አቅርቦታል፤ ይህንም ያደረገው ቀድሞ የተፈጸመውን ኀጢአት ሳይቀጣ በትዕግሥት በማለፍ ጽድቁን ለማሳየት ነው፤ በአሁኑ ዘመን ይህን ያደረገው፣ ጽድቁን ይኸውም እርሱ ራሱ ጻድቅ ሆኖ፣ በኢየሱስ…

0 Comments
Read more about the article ጥበብ የተሞላው የእግዚአብሔር ምሕረት | ጥቅምት 3
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ጥበብ የተሞላው የእግዚአብሔር ምሕረት | ጥቅምት 3

እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን፤ ይህም ለአይሁድ መሰናክል፣ ለአሕዛብ ደግሞ ሞኝነት ነው። እግዚአብሔር ለጠራቸው ግን፣ አይሁድም ሆኑ ግሪኮች፣ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ኀይል፣ የእግዚአብሔርም ጥበብ ነው። (1ኛ ቆሮንቶስ 1፥23-24) የአምላክ ቁጣ ማረፊያ…

0 Comments
Read more about the article የእኛ ስኬት የእግዚአብሔር ደስታ ነው | ጥቅምት 2
365 ቀናት | ጥሞናዎች
የእኛ ስኬት የእግዚአብሔር ደስታ ነው | ጥቅምት 2

“‘መልካምን ነገር ለእነርሱ ከማድረግ እንዳልቈጠብና ከእኔም ፈቀቅ እንዳይሉ መፈራቴን በውስጣቸው ላኖር ከእነርሱ ጋር የዘላለም ቃል ኪዳን እገባለሁ። ለእነርሱ መልካም በማድረግ ደስ ይለኛል፤ በፍጹም ልቤና በፍጹም ነፍሴ በእውነት በዚህች ምድር እተክላቸዋለሁ።’”…

0 Comments
Read more about the article እኛ እንጠብቃለን፤ እርሱ ይሠራል | ጥቅምት 1
365 ቀናት | ጥሞናዎች
እኛ እንጠብቃለን፤ እርሱ ይሠራል | ጥቅምት 1

ከጥንት ጀምሮ፣ በተስፋ ለሚጠባበቁት የሚደርስላቸው፣ እንደ አንተ ያለውን አምላክ ያየ ዐይን፣ ያደመጠ ጆሮ ፈጽሞ አልነበረም። (ኢሳይያስ 64፥4) እግዚአብሔር ለእኔ ብሎ በሚሠራው ሥራ በኩል አምላክነቱን ለማሳየት መውደዱን የመሰለ ልቤን የሚማርክ እውነት…

0 Comments
Read more about the article ደስተኛው እግዚአብሔር | መስከረም 30
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ደስተኛው እግዚአብሔር | መስከረም 30

“ይህ ጤናማ ትምህርት ቡሩክ (ደስተኛ) እግዚአብሔር ለእኔ በዐደራ ከሰጠኝ የክብር ወንጌል ጋር የሚስማማ ነው።” (1ኛ ጢሞቴዎስ 1፥10-11 - አጽንኦት ተሰጥቷል) የእግዚአብሔር ክብር ትልቁ ክፍል ደስታው ነው። ለጳውሎስ፣ እግዚአብሔር ዘላለማዊ ደስታ…

0 Comments