ታላቁ የተስፋ ጉልበት | መስከረም 21
ሥርዐትህን እሻለሁና በነፃነት እሄዳለሁ። (መዝሙር 119፥45 - የጸሐፊው ትርጉም) የደስታ ዋና ክፍል ነፃነት ነው። ማናችንም ከምንጠላው ነገር ነፃ ካልወጣን፣ ለምንወደውም ነገር ነፃ ካልሆንን ደስተኛ አንሆንም። እውነተኛ ነፃነትን የምናገኘው ከየት ነው?…
ሥርዐትህን እሻለሁና በነፃነት እሄዳለሁ። (መዝሙር 119፥45 - የጸሐፊው ትርጉም) የደስታ ዋና ክፍል ነፃነት ነው። ማናችንም ከምንጠላው ነገር ነፃ ካልወጣን፣ ለምንወደውም ነገር ነፃ ካልሆንን ደስተኛ አንሆንም። እውነተኛ ነፃነትን የምናገኘው ከየት ነው?…
ለእኛ ለምናምነውም ከሁሉ በላይ ታላቅ የሆነው ኀይሉ… (ኤፌሶን 1፥19)። የእግዚአብሔር ሁሉን ቻይነት ማለት፣ በዚህ ምድር ላይ ሁኔታዎች ቢቀያየሩ እንኳ ዘላለማዊ በሆነ እና በማይናወጥ የእግዚአብሔር ክብር ውስጥ መሸሸግ ማለት ነው። ይሄ…
እንዲህ አላቸው፤ የዚህን ሕግ ቃሎች ሁሉ በጥንቃቄ ይጠብቁ ዘንድ ልጆቻችሁን እንድታዟቸው፣ እኔ ዛሬ በግልጥ የምነግራችሁን ቃሎች ሁሉ በልባችሁ አኑሩ። ቃሎቹ ለእናንተ ሕይወታችሁ እንጂ እንዲሁ ባዶ ቃሎች አይደሉም፤ በእነርሱ ዮርዳኖስን ተሻግራችሁ፣ በምትወርሷትም…
የእምነታችን ጀማሪና ፍጹም አድራጊ የሆነውን ኢየሱስን እንመልከት፤ እርሱ በፊቱ ስላለው ደስታ መስቀሉን ታግሦ፣ የመስቀሉንም ውርደት ንቆ በእግዚአብሔር ዙፋን ቀኝ ተቀምጦአል። (ዕብራውያን 12፥2) የኢየሱስ ምሳሌ፣ ክርስቲያናዊ ሄዶኒዝም መርህን ይቃረን ይሆንን? ክርስቲያናዊ…
ለምምረው ምሕረት አደርጋለሁ፤ ለምራራለትም ርኅራኄ አደርጋለሁ። (ዘፀአት 33፥19) ሙሴ ጣዖት ላመለኩት እና ከግብፅ ባርነት የታደጋቸውን አምላክ ለናቁት አንገተ ደንዳና ሕዝብ፣ እግዚአብሔር ምሕረት ያደርግላቸው እንደሆነ ተስፋ አስፈልጎት ነበር። እግዚአብሔር ሙሴ የሚፈልገውን…
ብርሃን ከበራላችሁ በኋላ፣ በመከራ ውስጥ በብርቱ ተጋድሎ ጸንታችሁ የቆማችሁበትን የቀድሞውን ዘመን ዐስቡ። አንዳንድ ጊዜ በአደባባይ ለስድብና ለስደት ተጋልጣችሁ ነበር፤ ሌላ ጊዜ ደግሞ እንደዚህ ያለ መከራ ከደረሰባቸው ሰዎች ጋር አብራችሁ መከራን ተቀብላችኋል። እናንተ…
በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ፣ ከምስጋናም ጋር ልመናችሁን በእግዚአብሔር ፊት አቅርቡ እንጂ ስለማንኛውም ነገር አትጨነቁ። (ፊልጵስዩስ 4፥6) ልመናችንን በእግዚአብሔር ፊት ስናሳውቅ ከምናመሰግንባቸው ነገሮች መካከል አንዱ የሰጠን ተስፋዎች ናቸው። እነዚህ ጭንቀት የሚፈጥረውን…
“ብል ሊበላው፣ ዝገት ሊያበላሸው፣ ሌባም ቈፍሮ ሊሰርቀው በሚችልበት በዚህ ምድር ላይ ለራሳችሁ ሀብት አታከማቹ። ነገር ግን ብል ሊበላው፣ ዝገት ሊያበላሸው፣ ሌባም ቈፍሮ ሊሰርቀው በማይችልበት በዚያ በሰማይ ለራሳችሁ ሀብት አከማቹ።” (ማቴዎስ 6፥19–20)…