መታደላችን በቃላት ሊገለጽ አይችልም | መስከረም 13
እግዚአብሔርም (ኤሎሂም) ሙሴን፣ “እኔ፣ ያለሁና የምኖር ነኝ …” አለው። (ዘፀአት 3፥14) “እኔ፣ ያለሁና የምኖር ነኝ” የሚለው ታላቅ ስም፣ በልሕቀት ያለ፣ ፍጹምና ሁሉን እንደ ፈቃዱ የሚገዛው እግዚአብሔር በኢየሱስ ክርስቶስ ወደ እኛ መቅረቡን ያሳያል።…
እግዚአብሔርም (ኤሎሂም) ሙሴን፣ “እኔ፣ ያለሁና የምኖር ነኝ …” አለው። (ዘፀአት 3፥14) “እኔ፣ ያለሁና የምኖር ነኝ” የሚለው ታላቅ ስም፣ በልሕቀት ያለ፣ ፍጹምና ሁሉን እንደ ፈቃዱ የሚገዛው እግዚአብሔር በኢየሱስ ክርስቶስ ወደ እኛ መቅረቡን ያሳያል።…
ሕይወትን የሚወድ፣ መልካም ቀኖችን ሊያይ የሚፈልግ… ከክፉ ይራቅ፤ መልካምንም ያድርግ። (1ኛ ጴጥሮስ 3፥10-11) እውነተኛ ነፃነት ምንድን ነው? በርግጥ ነፃ ናችሁን? ሙሉ በሙሉ ነፃ ለመሆን ከፈለግን እነዚህ አራት ነገሮች የግድ ያስፈልጋሉ።…
ምክንያቱም መብረቅ በርቆ ሰማዩን ከዳር እስከ ዳር እንደሚያበራ፣ የሰው ልጅም በሚመጣበት ቀን ልክ እንደዚሁ ይሆናል። (ሉቃስ 17፥24) በሌሊት ከቺካጎ ወደ ሚኒያፖሊስ እየበረርኩ ነበር፤ በአውሮፕላኑ ውስጥ ጥቂት ሰዎች ብቻ ነበርን። አብራሪው…
እግዚአብሔርን አንዲት ነገር እለምነዋለሁ፤ እርሷንም እሻለሁ፤ ይኸውም በሕይወቴ ዘመን ሁሉ፣ በእግዚአብሔር ቤት እኖር ዘንድ፣ የእግዚአብሔርን ክብር ውበት አይ ዘንድ፣ በመቅደሱም ሆኜ አሰላስል ዘንድ ነው። (መዝሙር 27፥4) እግዚአብሔር ለነፍስ ናፍቆት ምላሽ የማይሰጥ ንፉግ አይደለም።…
ለእናንተም እንደዚሁ አሁን የሐዘን ጊዜ ነው፤ ሆኖም እንደ ገና ስለማያችሁ ደስ ይላችኋል፤ ደስታችሁንም የሚወስድባችሁ የለም። (ዮሐንስ 16፥22) “ደስታችሁን የሚወስድባችሁ የለም” ምክንያቱም የደስታችሁ ምንጭ ከኢየሱስ ጋር መሆናችሁ ነው። ኢየሱስ ከሞት ስለተነሣ…
አምላኬም እንደ ታላቅ ባለጠግነቱ መጠን የሚያስፈልጋችሁን ሁሉ በክርስቶስ ኢየሱስ ይሞላባችኋል። (ፊልጵስዩስ 4፥19) በፊልጵስዩስ 4፥6 ጳውሎስ፣ “በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ፣ ከምስጋናም ጋር ልመናችሁን በእግዚአብሔር ፊት አቅርቡ እንጂ ስለማንኛውም ነገር አትጨነቁ” ይላል።…
ስለዚህ፣ ‘ምን እንበላለን? ምን እንጠጣለን? ምንስ እንለብሳለን?’ ብላችሁ አትጨነቁ፤ አሕዛብ እነዚህን ነገሮች ሁሉ ለማግኘት ይጨነቃሉና፤ የሰማዩ አባታችሁም እነዚህ ሁሉ ለእናንተ እንደሚያስፈልጓችሁ ያውቃል። ከሁሉ አስቀድማችሁ ግን የእግዚአብሔርን መንግሥትና ጽድቁን እሹ፤ እነዚህ ሁሉ ይጨመሩላችኋል። ስለዚህ…
ለመሆኑ ከእናንተ መካከል ተጨንቆ በዕድሜው ላይ አንዲት ሰዓት መጨመር የሚችል አለን? “ደግሞስ ስለ ልብስ ለምን ትጨነቃላችሁ? እስቲ የሜዳ አበቦችን ተመልከቱ፤ አይለፉም፤ ወይም አይፈትሉም። ስለዚህ እላችኋለሁ፤ ያን ያህል ክብር የነበረው ንጉሥ ሰሎሞን እንኳ…