Read more about the article ጌታን መባረክ ምን ማለት ነው? | ነሐሴ 17
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ጌታን መባረክ ምን ማለት ነው? | ነሐሴ 17

ነፍሴ ሆይ፤ እግዚአብሔርን ባርኪ የውስጥ ሰውነቴም ሁሉ ቅዱስ ስሙን ባርኪ (መዝሙር 103፥1)። ይህ መዝሙር የሚጀምረውም ሆነ የሚጨርሰው፣ ዘማሪው ነፍሱን እያዘዛት ነው፦ “ ነፍሴ ሆይ፤ እግዚአብሔርን ባርኪ” ይላታል። እርሱ ብቻ ሳይሆን ደግሞ መላእክት፣ የሰማይ ሠራዊት…

0 Comments
Read more about the article ለወሲባዊ ኀጢአቶች የምትሸነፉበት ምክንያት | ነሐሴ 16
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ለወሲባዊ ኀጢአቶች የምትሸነፉበት ምክንያት | ነሐሴ 16

ሐሤትንና ደስታን አሰማኝ፤ ያደቀቅሃቸው ዐጥንቶቼም ደስ ይበላቸው። ... የማዳንህን ደስታ መልስልኝ፤ በእሽታ መንፈስም ደግፈህ ያዘኝ (መዝሙር 51፥8፣ 12)። የዳዊት ልመና እዚህ ጋር ምንድን ነው? ለምንድን ነው ወሲባዊ ስሜቶቹ እንዲታሰሩ ያልጸለየው?…

0 Comments
Read more about the article የተፈጠርንበት ዓላማ | ነሐሴ 15
365 ቀናት | ጥሞናዎች
የተፈጠርንበት ዓላማ | ነሐሴ 15

"እንዲሁም ክርስቶስ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ስለ ኀጢአት ሞቶአልና፤ ወደ እግዚአብሔር ያቀርባችሁ ዘንድ፣ ጻድቅ የሆነው እርሱ ስለ ዐመፀኞች ሞተ" (1ኛ ጴጥሮስ 3፥18)። የታላቁ የምሥራች ወንጌል ታላቁ ምስራች፣ ከራሱ ከእግዚአብሔር ጋር በሚኖር…

0 Comments
Read more about the article እግዚአብሔር ይቅር እያለም ፍትሐዊ ነው | ነሐሴ 14
365 ቀናት | ጥሞናዎች
እግዚአብሔር ይቅር እያለም ፍትሐዊ ነው | ነሐሴ 14

ዳዊት ከፈጸመው የዝሙትና የግድያ ኀጢአት በኋላ፣ ነቢዩ ናታን ወደ እርሱ መጥቶ እንዲህ አለው፣ “እግዚአብሔር ኀጢአትህን አስወግዶልሃል። አንተ አትሞትም፤ ይህን በመፈጸምህ ግን፣ የእግዚአብሔር ጠላቶች እጅግ እንዲያቃልሉት ስላደረግህ፣ የተወለደልህ ልጅ ይሞታል” (2ኛ ሳሙኤል 12፥13-14)። ይህ…

0 Comments
Read more about the article መልካም የማድረግ ምኞቶቻችን በእምነት የሚፈጸሙበት ሦስት ምሳሌዎች | ነሐሴ 13
365 ቀናት | ጥሞናዎች
መልካም የማድረግ ምኞቶቻችን በእምነት የሚፈጸሙበት ሦስት ምሳሌዎች | ነሐሴ 13

ይህን እያሰብን አምላካችን ለጥሪው የበቃችሁ አድርጎ እንዲቈጥራችሁ፣ መልካም ለማድረግ ያላችሁን ምኞትና ከእምነት የሆነውን ሥራችሁን ሁሉ በኀይሉ እንዲፈጽምላችሁ ዘወትር ስለ እናንተ እንጸልያለን (2ኛ ተሰሎንቄ 1፥11)። ጳውሎስ እግዚአብሔር መልካም የማድረግ ፍላጎታችሁን በእምነት…

0 Comments
Read more about the article ነፍሴ እግዚአብሔርን ትጠማለች | ነሐሴ 12
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ነፍሴ እግዚአብሔርን ትጠማለች | ነሐሴ 12

ዋላ የምንጭ ውሃ እንደምትናፍቅ፣ አምላክ ሆይ፤ ነፍሴም እንዲሁ አንተን ትናፍቃለች። ነፍሴ አምላክን፣ ሕያው አምላክን ተጠማች፤ መቼ ደርሼ ነው የአምላክን ፊት የማየው? (መዝሙር 42፥1-2) ይህን መዝሙር ለእኛ አስደናቂ እና እጅግ ወሳኝ…

0 Comments
Read more about the article የትናንት፣ የዛሬና የነገ ጸጋ | ነሐሴ 11
365 ቀናት | ጥሞናዎች
የትናንት፣ የዛሬና የነገ ጸጋ | ነሐሴ 11

ይህን እያሰብን አምላካችን ለጥሪው የበቃችሁ አድርጎ እንዲቈጥራችሁ፣ መልካም ለማድረግ ያላችሁን ምኞትና ከእምነት የሆነውን ሥራችሁን ሁሉ በኀይሉ እንዲፈጽምላችሁ ዘወትር ስለ እናንተ እንጸልያለን። ደግሞም እንደ አምላካችንና እንደ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ መጠን የጌታችን…

0 Comments
Read more about the article እግዚአብሔር ሆይ ምሕረት አድርግልኝ | ነሐሴ 10
365 ቀናት | ጥሞናዎች
እግዚአብሔር ሆይ ምሕረት አድርግልኝ | ነሐሴ 10

እግዚአብሔር ሆይ፤ እንደ ቸርነትህ መጠን፣ ምሕረት አድርግልኝ፤ እንደ ርኅራኄህም ብዛት፣ መተላለፌን ደምስስ (መዝሙር 51፥1)። ዘማሪው በዚህ ቦታ እየደጋገመ “እንደ ቸርነትህ መጠን” እና “እንደ ርኅራኄህም ብዛት” “ምሕረት አድርግልኝ” ይላል። በዘጸአት 34፥6-7…

0 Comments