ዛሬን እንድንሠራ የሚያደርግ ኅይል | ሐምሌ 15
“በፍርሃትና በመንቀጥቀጥ የራሳችሁን መዳን ፈጽሙ፤ እንደ በጎ ፈቃዱ መፈለግንና ማድረግን በእናንተ ውስጥ የሚሠራ እግዚአብሔር ነውና።” (ፊልጵስዩስ 2፥12) እዚህ ክፍል ላይ ዋናው እና ወሳኙ ሠራተኛ እግዚአብሔር ነው። መፈለጉንም፣ መሥራቱንም የሚያደርገው እግዚአብሔር ስለሆነ…
“በፍርሃትና በመንቀጥቀጥ የራሳችሁን መዳን ፈጽሙ፤ እንደ በጎ ፈቃዱ መፈለግንና ማድረግን በእናንተ ውስጥ የሚሠራ እግዚአብሔር ነውና።” (ፊልጵስዩስ 2፥12) እዚህ ክፍል ላይ ዋናው እና ወሳኙ ሠራተኛ እግዚአብሔር ነው። መፈለጉንም፣ መሥራቱንም የሚያደርገው እግዚአብሔር ስለሆነ…
“ነገር ግን በእግዚአብሔር ጸጋ አሁን የሆንሁትን ሆኛለሁ፤ ለእኔም የተሰጠኝ ጸጋ ከንቱ አልሆነም፤ እንዲያውም ከሁሉም በላይ በትጋት ሠርቻለሁ፤ ዳሩ ግን እኔ ሳልሆን ከእኔ ጋር ያለው የእግዚአብሔር ጸጋ ነው።” (1ኛ ቆሮንቶስ 15፥10)…
“ይሁን እንጂ ከጌታ ከኢየሱስ የተቀበልሁትን ሩጫዬንና የእግዚአብሔርን የጸጋ ወንጌል የመመስከር አገልግሎቴን ብፈጽም፣ ለእኔ ሕይወቴ ከምንም እንደማይቈጠር እንደ ከንቱ ነገር ናት።” (ሐዋርያት ሥራ 20፥24) በአዲስ ኪዳን መሠረት “አገልግሎት” ሁሉም ክርስቲያኖች የሚያከናውኑት…
“ሥጋዊ ምኞቱን ለማርካት የሚዘራ፣ ከሥጋ ጥፋትን ያጭዳል፤ መንፈስን ለማስደሰት የሚዘራ ግን ከመንፈስ የዘላለምን ሕይወት ያጭዳል።” (ገላትያ 6፥8) እምነት በተቻለ መጠን የእግዚአብሔርን ጸጋ ለመለማመድ የማይጠገብ ፍላጎት አለው። ይህንንም ለማግኘት፣ የእግዚአብሔር ጸጋ…
“የዚህ ትእዛዝ ዓላማ ግን ከንጹሕ ልብ፣ ከበጎ ኅሊና እንዲሁም ከእውነተኛ እምነት የሚገኝ ፍቅር ነው።” (1ኛ ጢሞቴዎስ 1፥5) ጳውሎስ ፍቅርን ዓላማው አድርጓል። የዚህ ታላቅ ውጤት ምንጭ ከሆኑት መካከል አንዱ እውነተኛ እምነት…
“እግዚአብሔር መንፈሱን የሚሰጣችሁ፣ በእናንተም ዘንድ ታምራትን የሚሠራው ሕግን ስለ ጠበቃችሁ ነው ወይስ የሰማችሁትን ስላመናችሁ?” (ገላትያ 3፥5) ክርስቲያኖች ሁሉ የመንፈስ ቅዱስ ማደሪያ ናቸው። ሐዋርያው ጳውሎስ ሲናገር፣ “እናንተ ግን፣ የእግዚአብሔር መንፈስ በውስጣችሁ…
“በዚያ ቀን ብዙዎች፣ ‘ጌታ ሆይ፤ ጌታ ሆይ፤ በስምህ ትንቢት አልተናገርንምን? በስምህ አጋንንት አላወጣንምን? በስምህስ ብዙ ታምራት አላደረግንምን?’ ይሉኛል።” (ማቴዎስ 7፥22) “በእምነት” ልብና “በሥራ” ልብ መካከል ያለውን ልዩነት እናስብ። የሥራ ልብ…
“ከእርሱም ጋር ጴጥሮስንና ሁለቱን የዘብዴዎስ ልጆች ይዞ ሄዶ ይተክዝና ይጨነቅ ጀመር።” (ማቴዎስ 26፥37) ኢየሱስ ከመሰቀሉ ከሰዓታት በፊት የነበረውን የነፍሱን ሁኔታ፣ መጽሐፍ ቅዱስ ጭላንጭል በሚመስል አስገራሚ መንገድ ያሳየናል። ኢየሱስ ጭንቀትን እና…