ሰውን የመፍራት ወጥመድ | ሰኔ 21
“ከዚያም ሳኦል ሳሙኤልን እንዲህ አለው፤ “ኀጢአት ሠርቻለሁ፤ የእግዚአብሔርን ትእዛዝና የአንተን መመሪያ ጥሻለሁ፤ ሕዝቡን ፈርቼ ስለ ነበር፣ የጠየቁኝን ታዝዣለሁ።” (1ኛ ሳሙኤል 15፥24) ሳኦል ከእግዚአብሔር ይልቅ ሕዝቡን ለመታዘዝ የመረጠው ለምን ነበር? ከእግዚአብሔር…
“ከዚያም ሳኦል ሳሙኤልን እንዲህ አለው፤ “ኀጢአት ሠርቻለሁ፤ የእግዚአብሔርን ትእዛዝና የአንተን መመሪያ ጥሻለሁ፤ ሕዝቡን ፈርቼ ስለ ነበር፣ የጠየቁኝን ታዝዣለሁ።” (1ኛ ሳሙኤል 15፥24) ሳኦል ከእግዚአብሔር ይልቅ ሕዝቡን ለመታዘዝ የመረጠው ለምን ነበር? ከእግዚአብሔር…
ወንድሞች ሆይ፤ ስለ እስራኤላውያን የልቤ ምኞት፣ እግዚአብሔርንም የምለምነው እንዲድኑ ነው። (ሮሜ 10፥1) እግዚአብሔር የእስራኤልን ልብ እንዲለውጥ እና መዳን እንዲሆንላቸው ጳውሎስ ይጸልያል። ይድኑ ዘንድ ይጸልይላቸዋል! ለውጥ የሚያመጣ ጣልቃ ገብነት እግዚአብሔር እንዲገባ ይለምናል።…
“ነገር ግን እኔ ወደዚህ፣ ትሑት ወደ ሆነና መንፈሱ ወደ ተሰበረ፣ በቃሌም ወደሚንቀጠቀጥ ሰው እመለከታለሁ።” (ኢሳይያስ 66፥2) ቀና የሆነ ልብ የመጀመሪያው ምልክቱ በእግዚአብሔር ቃል መንቀጥቀጡ ነው። ኢሳይያስ 66፣ እግዚአብሔርን በሚያስደስተው መንገድ በሚያመልኩት…
ስለዚህ በሥጋ ብንኖርም ወይም ከሥጋ ብንለይም ዐላማችን እርሱን ደስ ማሰኘት ነው። (2ኛ ቆሮንቶስ 5፥9) ሕይወታችሁን በሙሉ እግዚአብሔርን ለማስደሰት ስትጥሩ ኖራችሁ፣ ለካ ስታደርጉ የነበረው ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት አስጸያፊ እንደሆነ ብታውቁ ምን…
ሙሽራ በሙሽራዪቱ ደስ እንደሚለው፣ አምላክሽም በአንቺ ደስ ይለዋል። (ኢሳይያስ 62፥5) እግዚአብሔር ለሕዝቡ መልካምን ሲያደርግ፣ አንድ ዳኛ ጥላቻና ፍርድ ለተገባው ወንጀለኛ ደግነትን በሚያሳይበት መንገድ አይደለም። ይልቁንም ሙሽራ ለሙሽራዪቱ ፍቅሩን በሚገልጥበት መንገድ…
እግዚአብሔር አንተንም በማበልጸግ ደስ ይለዋልና። (ዘዳግም 30፥9) እግዚአብሔር እየተቆጨ አይባርከንም። የእግዚአብሔር ቸርነት የሆነ ዓይነት ጉጉት በውስጡ አለው። እኛ ወደ እርሱ እስክንመጣ ድረስ አይጠብቅም። ራሱ ይፈልገናል፤ ምክንያቱም ለእኛ መልካምን ማድረግ ደስታው ነው።…
"ኀጢአትሽ ተሰርዮልሻል።" (ሉቃስ 7፥48) ኢየሱስ በፈሪሳዊው ቤት ተቀምጦ እያለ አንዲት ሴት በእንባዋ እግሩን ልታጥብ ወደ ኢየሱስ መጣች። ስምዖን በቦታው ለተገኙት ሁሉ፣ ይህች ሴት ኃጢአተኛ እንደሆነችና ኢየሱስም እንድትነካው ሊፈቅድላት እንደማይገባ በግልምጫ…
እግዚአብሔር ለእያንዳንዳችሁ በሰጣችሁ እምነት መጠን ራሳችሁን በአግባቡ መዝኑ እንጂ፣ ከሆናችሁት በላይ ራሳችሁን ከፍ አድርጋችሁ እንዳታስቡ በተሰጠኝ ጸጋ እያንዳንዳችሁን እመክራለሁ። (ሮሜ 12፥3) በዚህ ክፍል አውድ ላይ፣ ጳውሎስ፣ ሰዎች 'ከሆኑት በላይ ራሳቸውን…