ከብርሃኑ ጀርባ ያለው ብርሃን | ግንቦት 19
እንግዲህ ከክርስቶስ ጋር ከተነሣችሁ፣ ክርስቶስ በእግዚአብሔር ቀኝ በተቀመጠበት በላይ ያሉ ነገሮችን እሹ፤ አሳባችሁም በላይ ባለው ላይ እንጂ በምድራዊ ነገር ላይ አይሁን። (ቈላስይስ 3፥1-2) ኢየሱስ ዕረፍት ነው። ስለዚህ፣ በላይ ያሉ ነገሮችን…
እንግዲህ ከክርስቶስ ጋር ከተነሣችሁ፣ ክርስቶስ በእግዚአብሔር ቀኝ በተቀመጠበት በላይ ያሉ ነገሮችን እሹ፤ አሳባችሁም በላይ ባለው ላይ እንጂ በምድራዊ ነገር ላይ አይሁን። (ቈላስይስ 3፥1-2) ኢየሱስ ዕረፍት ነው። ስለዚህ፣ በላይ ያሉ ነገሮችን…
ይልቁንም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን ልበሱት፤ ምኞቱንም ይፈጽም ዘንድ ለሥጋ በዐሳባችሁ አትመቻቹለት። (ሮሜ 13፥14) እኛ ክርስቲያኖች፣ በውኃ ማዕበል እንደሚነዳ ዓሳ፣ ከዘመኑ ባህል ጋር ዝም ብለን የምንጓዝ አይደለንም። በመንፈሱ ኃይል የምንኖርና መንገዳችንን…
እነሆ፥ ሰማይ ሰማይ ሰማየ ሰማያትም፥ ምድርም በእርስዋም ያለው ሁሉ የአምላክህ የእግዚአብሔር ነው። ብቻ እግዚአብሔር ስለ አባቶችህ ደስ ብሎታል፥ እነርሱንም ወድዷል፤ ከእነርሱም በኋላ እናንተን ዘራቸውን እንደ ዛሬው ሁሉ ከአሕዛብ ሁሉ መካከል…
የዋሆች ብፁዓን ናቸው፤ ምድርን ይወርሳሉና። (ማቴዎስ 5፥5) የዋህነት የሚጀምረው እምነታችንን በእግዚአብሔር ላይ በመጣል ነው። ከዚያ በመቀጠልም፣ እርሱን ስለምናምነው መንገዳችንን ወደ እርሱ እናቀናለን። ስጋቶቻችንን፣ ድካሞቻችንን፣ እቅዶቻችንን፣ ሥራችንን፣ ጤናችንን ሁሉ በእርሱ ላይ…
የዚህ ትእዛዝ ዐላማ ... ፍቅር ነው። (1ኛ ጢሞቴዎስ 1፥5) በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወቅት፣ "አውሽዊትዝ" እና "ዳኻው" በሚባሉ የናዚ ማጎሪያ ጣቢያዎች ውስጥ ቪክተር ፍራንክል የተባለ ሰው ታስሮ ነበር። ቪክተር አይሁዳዊ የኒውሮሎጂ…
በፍቅር፣ በኢየሱስ ክርስቶስ ልጆቹ እንሆን ዘንድ፣ እንደ በጎ ፈቃዱ አስቀድሞ ወሰነን። (ኤፌሶን 1፥4-5) በበርካታ ክርስትያኖች ዘንድ እውቅ የሆነውና "የሰባኪዎች ልዑል" ተብሎ የሚጠራው ቻርልስ ስፐርጅን የነበረውን የሕይወት ልምድ፣ ሁሉም ክርስቲያን ሊለማመደው…
“ጠላቶቻችሁን ውደዱ፤ ለሚጠሏችሁም መልካም አድርጉ።” (ሉቃስ 6፥27) ክርስቲያኖች ጠላቶቻቸውን ሊውድዱና ለሚጠሏቸውም መልካምን ሊያደርጉ የሚገባባቸው ሁለት ምክንያቶች አሉ። የመጀመሪያው፣ ይህን ማድረግ የእግዚአብሔርን አንድ ባሕሪ የሚገልጥ መሆኑ ነው። እግዚአብሔር መሐሪ ነው። እርሱ…
እግዚአብሔር ቸር መሆኑን ቀምሳችሁ እዩ። (መዝሙር 34፥8) የእግዚአብሔርን ክብር ቀምሼ አላውቅም ለምትሉ ሰዎች ይህንን ማለት እወዳለሁ፦ በትንሹም ቢሆን ቀምሳችሁታል። ወደ ሰማይ ተመልክታችሁ ታውቃላችሁ? ሰውስ አቅፏችሁ ያውቃል? ከሚሞቅ እሳት አጠገብስ ተቀምጣችሁ…