በትንሣኤው መደነቅ | የካቲት 21
ወዳጆች ሆይ፤ ይህ አሁን የምጽፍላችሁ ሁለተኛው መልእክት ነው። ሁለቱንም መልእክቶች የጻፍሁላችሁ ቅን ልቦናችሁን እንድታነቃቁ ለማሳሰብ ነው። (2ኛ ጴጥሮስ 3፥1) ፋሲካ እየተቃረበ ሲመጣ፣ የኢየሱስ ትንሳኤ ለእኛ ምን ማለት እንደሆነ በማሰብ ምስጋና…
ወዳጆች ሆይ፤ ይህ አሁን የምጽፍላችሁ ሁለተኛው መልእክት ነው። ሁለቱንም መልእክቶች የጻፍሁላችሁ ቅን ልቦናችሁን እንድታነቃቁ ለማሳሰብ ነው። (2ኛ ጴጥሮስ 3፥1) ፋሲካ እየተቃረበ ሲመጣ፣ የኢየሱስ ትንሳኤ ለእኛ ምን ማለት እንደሆነ በማሰብ ምስጋና…
በነጋም ጊዜ አይሁድ ተሰባስበው በማሤር ጳውሎስን እስኪገድሉት ድረስ እህል ውሃ ላለመቅመስ ተማማሉ። (ሐዋሪያት 23፥12) ጳውሎስን እስከሚገድሉት ድረስ አንበላም ብለው ቃል ስለገቡት ረሃብተኞች ምን ማለት እንችላለን? በሐዋሪያት ሥራ 23፥12 ላይ ስለ…
ነገር ግን ከእናቴ ማሕፀን ጀምሮ የለየኝ እና በጸጋው የጠራኝ እግዚአብሔር። (ገላትያ 1፥15) የጳውሎስን መለወጥ፣ የክርስቶስን ሉዓላዊነት፣ እንዲሁም የጳውሎስ ኃጢአቶች ከእናንተ ድነት ጋር ምን እንደሚያገናኛቸው እስኪ በጥልቀት አሰላስሉ። ጳውሎስ፣ እግዚአብሔር ከእናቱ…
ሕይወቱን ስለ እኛ አሳልፎ ስለ ሰጠ፣ ፍቅር ምን እንደሆነ በዚህ እናውቃለን። (1 ዮሐንስ 3፥16) የኢየሱስ የመስቀል ሞት አስቦበት የጠጣው ጽዋ ነው። ሞቱ ብቻ ሳይሆን፣ የተቀበለው እያንዳንዱ መከራ በዓላማ የተደረገ እና ለእኛ…
ከክርስቶስ ጋር ተሰቅያለሁ፤ ከእንግዲህ እኔ አልኖርም፤ ነገር ግን ክርስቶስ በውስጤ ይኖራል። አሁንም በሥጋ የምኖረው ኑሮ በወደደኝና ስለ እኔ ራሱን አሳልፎ በሰጠው በእግዚአብሔር ልጅ ላይ ባለኝ እምነት ነው። (ገላትያ 2፥20) እግዚአብሔር…
ከተማን አዘጋጅቶላቸዋልና። (ዕብራውያን 11፥16) አንዳች ብክለት የሌለባት፣ ቆሻሻ የማያውቃት፣ የተፋፋቀ የግድግዳ ቀለም ወይም ውድቅድቅ ያሉ የጭቃ ቤቶች የማይታዩባት፣ ስድድብና ድብድብ የማይሰማበት፣ ጾታዊ ጥቃት የማይፈጸምበት፣ እሳት አደጋ፣ ስርቆት፣ ግድያ፣ ውንብድና እና…
የእግዚአብሔር የጥበቡና የዕውቀቱ ባለጠግነት ጥልቅ ነው! ፍርዱ አይመረመርም፤ ለመንገዱም ፈለግ የለውም! (ሮሜ 11፥33) የካቲት 6 ቀን 1801 የተወለደው አብርሃም ሊንከን፣ እስከ ዕድሜው 40ዎቹ ድረስ ስለ ኀይማኖት ነገር ተጠራጣሪና አንዳንዴም ነቃፊ…
ምክንያቱም ባሪያ ሆኖ ሳለ በጌታ የተጠራ፣ የጌታ ነጻ ሰው ነው፤ እንዲሁም ሲጠራ ነጻ የነበረ ሰው የክርስቶስ ባሪያ ነው። (1 ቆሮንቶስ 7፥22) ጌታ ማለት አለቃ ማለት ነው። ክርስቶስ ደግሞ መሲሕ ማለት…