አንበሳውና በጉ | ሕዳር 25

“እነሆ የመረጥሁት፣ የምወደውና በእርሱ ደስ የሚለኝ አገልጋዬ፣ መንፈሴን በእርሱ ላይ አኖራለሁ፤ እርሱም ለአሕዛብ ፍትሕን ያውጃል። አይጨቃጨቅም ወይም አይጮኽም፤ ድምፁም በአደባባይ አይሰማም። ፍትሕን ለድል እስኪያበቃ ድረስ፣ የተቀጠቀጠውን ሸምበቆ አይሰብርም፤ የሚጤሰውንም የጧፍ…

Continue Readingአንበሳውና በጉ | ሕዳር 25
እውነተኛ ደስታ ለባሎች እና ለሚስቶች | ሕዳር 24

እንግዲህ ቤተ ክርስቲያን ለክርስቶስ እንደምትገዛ፣ ሚስቶችም ለባሎቻቸው በማንኛውም ነገር እንደዚሁ መገዛት ይገባቸዋል። ባሎች ሆይ፤ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያንን እንደ ወደዳትና ራሱንም ስለ እርሷ አሳልፎ እንደ ሰጠ፣ እናንተም ሚስቶቻችሁን ውደዱ። (ኤፌሶን 5፥24-25)…

Continue Readingእውነተኛ ደስታ ለባሎች እና ለሚስቶች | ሕዳር 24
Read more about the article የመስቀሉ ድል አድራጊ ውርደት | ሕዳር 23
365 ቀናት | ጥሞናዎች
የመስቀሉ ድል አድራጊ ውርደት | ሕዳር 23

ሊቀ ካህናት የራሱ ያልሆነውን ደም ይዞ በየዓመቱ ወደ ቅድስተ ቅዱሳን እንደሚገባ፣ ክርስቶስ ራሱን ብዙ ጊዜ መሥዋዕት ለማድረግ ወደ ሰማይ አልገባም። እንዲህ ቢሆን ኖሮ፣ ዓለም ከተፈጠረ ጀምሮ ክርስቶስ ብዙ ጊዜ መከራን…

Continue Readingየመስቀሉ ድል አድራጊ ውርደት | ሕዳር 23
Read more about the article ብቸኛው የሕሊና ማጽጃ | ሕዳር 22
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ብቸኛው የሕሊና ማጽጃ | ሕዳር 22

በዘላለም መንፈስ አማካይነት ራሱን ነውር አልባ መሥዋዕት አድርጎ ለእግዚአብሔር ያቀረበው የክርስቶስ ደም ሕያው እግዚአብሔርን እንድናመልክ ኅሊናችንን ከምውት ሥራ እንዴት ይበልጥ ያነጻ ይሆን! (ዕብራውያን 9፥14) ያለነው ስልጣኔ ባየለበት ዘመን ውስጥ ነው።…

Continue Readingብቸኛው የሕሊና ማጽጃ | ሕዳር 22
Read more about the article የምስጋና ቢስነት ሥር | ሕዳር 21
365 ቀናት | ጥሞናዎች
የምስጋና ቢስነት ሥር | ሕዳር 21

እግዚአብሔርን ቢያውቁም እንኳ፣ እንደ አምላክነቱ አላከበሩትም፤ ምስጋናም አላቀረቡለትም፤ ነገር ግን ሐሳባቸው ፍሬ ቢስ ሆነ፤ የማያስተውል ልባቸው ጨለመ። (ሮሜ 1፥21) ምስጋና ከሰው ልብ ውስጥ ወጥቶ ወደ እግዚአብሔር ሲያርግ፣ እርሱ የበረከታችን ምንጭ…

Continue Readingየምስጋና ቢስነት ሥር | ሕዳር 21
Read more about the article እግዚአብሔርን እንዴት ከፍ ከፍ ማድረግ ይቻላል? | ሕዳር 20
365 ቀናት | ጥሞናዎች
እግዚአብሔርን እንዴት ከፍ ከፍ ማድረግ ይቻላል? | ሕዳር 20

የእግዚአብሔርን ስም በዝማሬ አወድሳለሁ፤ በምስጋናም ከፍ ከፍ አደርገዋለሁ። (መዝሙረ ዳዊት 69፥30) ሁለት የማጉላት ዐይነቶች አሉ፤ የማይክሮስኮፕ ማጉላት እና የቴሌስኮፕ ማጉላት። ማይክሮስኮፕ ትንሽን ነገር ትልቅ ማስመሰል ይችላል። ቴሌስኮፕ ደግሞ በርቀት ያለን…

Continue Readingእግዚአብሔርን እንዴት ከፍ ከፍ ማድረግ ይቻላል? | ሕዳር 20
Read more about the article ኢየሱስ ስለ እኛ ይጸልያል | ሕዳር 19
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ኢየሱስ ስለ እኛ ይጸልያል | ሕዳር 19

ስለዚህ ስለ እነርሱ እየማለደ ሁል ጊዜ በሕይወት ስለሚኖር፣ በእርሱ በኩል ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል። (ዕብራውያን 7፥25) ክርስቶስ ስለ እኛ ሁል ጊዜ እየማለደ ስለሚኖር፣ ለዘላለም እስከ ፍጻሜው ማዳን እንደሚችል…

Continue Readingኢየሱስ ስለ እኛ ይጸልያል | ሕዳር 19
Read more about the article በምስጋና እግዚአብሔርን አክብሩ | ሕዳር 18
365 ቀናት | ጥሞናዎች
በምስጋና እግዚአብሔርን አክብሩ | ሕዳር 18

ለብዙ ሰዎች እየደረሰ ያለው ጸጋ፣ ለእግዚአብሔር ክብር በምስጋና ላይ ምስጋናን እንዲጨምር ይህ ሁሉ ለእናንተ ጥቅም ሆኖአል። (2ኛ ቆሮንቶስ 4፥15) እግዚአብሔርን ማመስገን ደስ የሚል ስሜት ነው። ከጸጋው ውለታ የተነሳ ሐሴት የተሞላ…

Continue Readingበምስጋና እግዚአብሔርን አክብሩ | ሕዳር 18