Read more about the article ተስፋችሁን አጥብቃችሁ ያዙ | ሕዳር 17
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ተስፋችሁን አጥብቃችሁ ያዙ | ሕዳር 17

እግዚአብሔር የማይለወጥ ዐላማውን ለተስፋው ቃል ወራሾች ግልጽ ለማድረግ ስለ ፈለገ፣ በመሐላ አጸናው፤ እግዚአብሔር ከቶ ሊዋሽ አይችልም፤ እርሱ በሁለት በማይለወጡ ነገሮች በፊታችን ያለውን ተስፋ ለመያዝ ወደ እርሱ ለሸሸን ለእኛ ብርቱ መጽናናት…

0 Comments
Read more about the article እግዚአብሔር በእግዚአብሔር ሲምል | ሕዳር 16
365 ቀናት | ጥሞናዎች
እግዚአብሔር በእግዚአብሔር ሲምል | ሕዳር 16

እግዚአብሔር ለአብርሃም ተስፋ በሰጠው ጊዜ፣ የሚምልበት ከእርሱ የሚበልጥ ሌላ ባለመኖሩ፣ በራሱ ማለ፤ እንዲህም አለ፤ “በርግጥ እባርክሃለሁ፤ ዘርህንም አበዛዋለሁ።” (ዕብራውያን 6፥13–14) ዋጋው፣ ክብሩ፣ ማዕረጉ፣ ውድነቱ፣ ትልቅነቱ፣ ውበቱና ዝናው ከሌሎች የከበሩ ነገሮች…

0 Comments
Read more about the article ለመንፈሳዊ ብስለት ቁልፍ | ሕዳር 15
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ለመንፈሳዊ ብስለት ቁልፍ | ሕዳር 15

ጠንካራ ምግብ ግን መልካሙን ከክፉው ለመለየት ራሳቸውን ላስለመዱ፣ ለበሰሉ ሰዎች ነው። (ዕብራውያን 5፥14) ይህ አስደናቂ ምክር ነው። ሳትረዱት እንዳታልፉት። ከዓመታት የኪሳራ ሕይወት ሊታደጋችሁ ይችላል። በዚህ ጥቅስ መሠረት፣ በመንፈስ በሳል ለመሆን፣…

0 Comments
Read more about the article የምስጋና ታላቅነት | ሕዳር 14
365 ቀናት | ጥሞናዎች
የምስጋና ታላቅነት | ሕዳር 14

ነገር ግን በመጨረሻው ዘመን የሚያስጨንቅ ጊዜ እንደሚመጣ ይህን ዕወቅ። ሰዎች ራሳቸውን የሚወዱ ይሆናሉ፤ ገንዘብን የሚወዱ፣ ትምክሕተኞች፣ ትዕቢተኞች፣ ተሳዳቢዎች፣ ለወላጆቻቸው የማይታዘዙ፣ የማያመሰግኑ፣ ቅድስና የሌላቸው፣ ... (2 ጢሞቴዎስ 3፥​1–2) አለማመስገን ከትምክህት፣ ከስድብ…

0 Comments
Read more about the article ሞት ጥቅም የሆነባቸው አምስት ምክንያቶች | ሕዳር 13
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ሞት ጥቅም የሆነባቸው አምስት ምክንያቶች | ሕዳር 13

ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ፥ ሞትም ጥቅም ነውና። (ፊልጵስዩስ 1፥21) እንዴት ነው መሞት “ጥቅም” የሆነው? 1) መንፈሳችን ፍጹም ይሆናል (ዕብራውያን 12፥22-26) "እናንተ ግን ወደ ጽዮን ተራራ፣ ወደ ሰማያዊት ኢየሩሳሌም፣ ወደ ሕያው እግዚአብሔር…

0 Comments
Read more about the article ሁላችንም እርዳታ ያስፈልገናል | ሕዳር 12
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ሁላችንም እርዳታ ያስፈልገናል | ሕዳር 12

እንግዲህ ምሕረትን እንድንቀበልና በሚያስፈልገንም ጊዜ የሚረዳንን ጸጋ እንድናገኝ፣ ወደ ጸጋው ዙፋን በእምነት እንቅረብ። (ዕብራውያን 4፥16) እያንዳንዳችን እርዳታ ያስፈልገናል። እኛ ፈጣሪ አይደለንም። ሊሟሉ የሚገቡ ጉድለቶች አሉን። ድክመቶች አሉብን። ግራ መጋባት ውስጥ…

0 Comments
Read more about the article የቃሉ የመውጋት ኃይል | ሕዳር 11
365 ቀናት | ጥሞናዎች
የቃሉ የመውጋት ኃይል | ሕዳር 11

የእግዚአብሔር ቃል ሕያውና የሚሠራ ነውና፤ በሁለት በኩል ስለት ካለው ሰይፍ ሁሉ ይልቅ ስለታም ነው፤ ነፍስንና መንፈስን፣ ጅማትንና ቅልጥምን እስኪለያይ ድረስ ዘልቆ ይወጋል፤ የልብንም ሐሳብና ምኞት ይመረምራል። (ዕብራውያን 4፥12) የእግዚአብሔር ቃል…

0 Comments
Read more about the article መለወጥ ይቻላል | ሕዳር 10
365 ቀናት | ጥሞናዎች
መለወጥ ይቻላል | ሕዳር 10

እውነተኛ በሆነው ጽድቅ እንዲሁም ቅድስና እግዚአብሔርን እንዲመስል የተፈጠረውን አዲሱን ሰው እንድትለብሱ ነው። (ኤፌሶን 4፥24) ክርስትና ማለት፥ ለውጥ ይቻላል ማለት ነው። ጥልቅና ሥር ነቀል ለውጥ። ግልፍተኛ እና ግድየለሽ የነበረ ሰው፣ በእግዚአብሔር…

0 Comments