Read more about the article በጭንቀቴ ጊዜ | ሕዳር 9
365 ቀናት | ጥሞናዎች
በጭንቀቴ ጊዜ | ሕዳር 9

. . . እርሱ ስለ እናንተ ስለሚያስብ የሚያስጨንቃችሁን ሁሉ በእርሱ ላይ ጣሉት። (1ኛ ጴጥሮስ 5፥7) ለምትፈተኑበት ለእያንዳንዱ ኅጢአት እና ልባችሁን በቅጽበት ወርሮ፣ ክፉኛ ለሚያስጨንቃችሁ አለማመን የሚሆኑ የተስፋ ቃሎች አሉ። ለአብነት…

0 Comments
Read more about the article መዋጊያ ቃላት | ሕዳር 8
365 ቀናት | ጥሞናዎች
መዋጊያ ቃላት | ሕዳር 8

እኔ ከአንተ ጋር ነኝና አትፍራ፤ አምላክህ ነኝና አትደንግጥ። አበረታሃለሁ፤ እረዳሃለሁ፤ በጽድቄም ቀኝ እጄ ደግፌ እይዝሃለሁ። (ኢሳይያስ 41፥10) ላይሳኩ ስለሚችሉ አዳዲስ ስራዎች ወይም ስብሰባዎች ስጨነቅ፣ በብዛት ከምጠቀምባቸው የተስፋ ቃሎቼ አንዱ በሆነው…

0 Comments
Read more about the article የፍጥረት አስደናቂነት | ሕዳር 7
365 ቀናት | ጥሞናዎች
የፍጥረት አስደናቂነት | ሕዳር 7

ነገር ግን፣ “ሙታን እንዴት ይነሣሉ? የሚመጡትስ በምን ዐይነት አካል ነው?” የሚል ሰው ሊኖር ይችላል። አንተ ሞኝ! የምትዘራው ካልሞተ ሕይወት አያገኝም። የምትዘራውም የስንዴ ወይም የሌላ ዐይነት ዘር ቅንጣት ብቻ እንጂ ወደ…

0 Comments
Read more about the article ልባችሁን አታደንድኑ | ሕዳር 6
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ልባችሁን አታደንድኑ | ሕዳር 6

ያልታዘዙትን ካልሆነ በቀር ወደ ዕረፍቱ እንዳይገቡ የማለባቸው እነማን ነበሩ? እንግዲህ ሊገቡ ያልቻሉት ካለማመናቸው የተነሣ እንደሆነ እንረዳለን። (ዕብራውያን 3፥​18–19) ምንም እንኳን የእስራኤል ሰዎች ቀይ ባህር ሲከፈል የተመለከቱ እና በደረቅ መሬት በባህሩ…

0 Comments
Read more about the article የሰይጣን አገልግሎት ለእግዚአብሔር | ሕዳር 5
365 ቀናት | ጥሞናዎች
የሰይጣን አገልግሎት ለእግዚአብሔር | ሕዳር 5

በትዕግሥት የጸኑትን የተባረኩ አድርገን እንደምንቈጥር ታውቃላችሁ፤ ኢዮብ እንዴት ታግሦ እንደ ጸና ሰምታችኋል፤ ጌታም በመጨረሻ ያደረገለትን አይታችኋል። ጌታ እጅግ ርኅሩኅና መሓሪ ነው። (ያዕቆብ 5፥11) ከእያንዳንዱ ህመም እና ጉዳት በስተጀርባ ከሁሉ የበላይ…

0 Comments
Read more about the article ቤቶቹ ነን | ሕዳር 4
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ቤቶቹ ነን | ሕዳር 4

ቤትን የሚሠራ ከቤቱ ይልቅ የሚበልጥ ክብር እንዳለው፣ ኢየሱስም ከሙሴ የሚበልጥ ክብር የተገባው ሆኖ ተገኝቶአል፤ እያንዳንዱ ቤት የራሱ ሠሪ አለው፤ ነገር ግን ሁሉን የሠራ እግዚአብሔር ነው። ሙሴ ወደ ፊት ስለሚነገረው ነገር…

0 Comments
Read more about the article ፍርሀቶቻችሁን አስወግዱ | ሕዳር 3
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ፍርሀቶቻችሁን አስወግዱ | ሕዳር 3

ፍርሀት በሚይዘኝ ጊዜ፣ እምነቴን በአንተ ላይ አደርጋለሁ። (መዝሙረ ዳዊት 56፥3) የጭንቀታችን ምንጭ አለማመን መሆኑን ስንረዳ፣ ጥርጣሬ ይበልጥ በውስጣችን አድሮ፣ አንዱ ምላሻችን ይህ ሊሆን ይችላል፦ “ከጭንቀት ጋር በየዕለቱ እየታገልኩ ከሆነ በእግዚአብሔር…

0 Comments
Read more about the article በታሪክ መጨረሻ መደነቅ | ሕዳር 2
365 ቀናት | ጥሞናዎች
በታሪክ መጨረሻ መደነቅ | ሕዳር 2

[እግዚአብሔር] መከራን ለተቀበላችሁት ለእናንተም ሆነ ለእኛ ደግሞ ዕረፍት ይሰጠናል። ይህም የሚሆነው ጌታ ኢየሱስ በሚንበለበል እሳት ከኀያላን መላእክት ጋር ከሰማይ በሚገለጥበት ጊዜ ነው። በዚያ ጊዜ እግዚአብሔርን የማያውቁትንና ለጌታችንም ለኢየሱስ ወንጌል የማይታዘዙትን…

0 Comments