Read more about the article የመከራ ትምህርት | ጥቅምት 23
365 ቀናት | ጥሞናዎች
የመከራ ትምህርት | ጥቅምት 23

እርሱ ግን፣ “ጸጋዬ ይበቃሃል፤ ኀይሌ ፍጹም የሚሆነው በድካም ጊዜ ነውና” አለኝ። ስለዚህ የክርስቶስ ኀይል በእኔ ያድር ዘንድ፣ ይበልጥ ደስ እያለኝ በድካሜ እመካለሁ። (2ኛ ቆሮንቶስ 12፥9) የክርስቲያኖችን መከራ በተመለከተ የእግዚአብሔር ሐሳብ…

0 Comments
Read more about the article ወደ ኋላ ማፈግፈግ የሚያስከትለው አደጋ | ጥቅምት 22
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ወደ ኋላ ማፈግፈግ የሚያስከትለው አደጋ | ጥቅምት 22

ስለዚህ ከሰማነው ነገር ስተን እንዳንወድቅ፣ ለሰማነው ነገር አብልጠን ልንጠነቀቅ ይገባናል። (ዕብራውያን 2፥1) ሁላችንም ይህ ነገር የገጠማቸው ሰዎች እናውቃለን። ምንም ንቃት ወይም ጥንቃቄ አይታይባቸውም። ዐይናቸውን በኢየሱስ ላይ ለማተኮር እና እርሱን ለመስማት…

0 Comments
Read more about the article ኅጢአት፣ ሰይጣን፣ ሕመም፣ ወይም ፈተና | ጥቅምት 21
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ኅጢአት፣ ሰይጣን፣ ሕመም፣ ወይም ፈተና | ጥቅምት 21

ይህ ነገር ከእኔ እንዲወገድልኝ፣ ጌታን ሦስት ጊዜ ለመንሁት፤ እርሱ ግን፣ “ጸጋዬ ይበቃሃል፤ ኀይሌ ፍጹም የሚሆነው በድካም ጊዜ ነውና” አለኝ። ስለዚህ የክርስቶስ ኀይል በእኔ ያድር ዘንድ፣ ይበልጥ ደስ እያለኝ በድካሜ እመካለሁ።…

0 Comments
Read more about the article ጽኑ የሆነ ማካካሻ | ጥቅምት 20
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ጽኑ የሆነ ማካካሻ | ጥቅምት 20

ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አለ፤ “እውነት እላችኋለሁ፤ ስለ እኔና ስለ ወንጌል ሲል ቤቱን ወይም ወንድሞቹን ወይም እኅቶቹን ወይም እናቱን ወይም አባቱን ወይም ልጆቹን ወይም ዕርሻውን የተወ ሁሉ፣ አሁን በዚህ ዘመን ከስደት…

0 Comments
Read more about the article ለሚስዮናዊው የሚሆን መድኀኒት | ጥቅምት 19
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ለሚስዮናዊው የሚሆን መድኀኒት | ጥቅምት 19

“በእግዚአብሔር ዘንድ ሁሉ ይቻላል” (ማርቆስ 10፥27) የእግዚአብሔር ሉዓላዊ ጸጋ ለክርስቲያን ሄዶኒስቶች የሕይወት ምንጭ የሆነ ውሃ ነው። ከምንም በላይ በፀጋው ውስጥ መኖር እና ለሌሎች ማካፈል ለክርስቲያን ሄዶኒስቶች አስደሳች ነው። ክርስቲያን ሄዶኒስት…

0 Comments
Read more about the article ታላቁ የሚስዮናውናን ተስፋ | ጥቅምት 18
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ታላቁ የሚስዮናውናን ተስፋ | ጥቅምት 18

በበደላችን ሙታን ሆነን ሳለ፣ በክርስቶስ ሕያዋን አደረገን፤ የዳናችሁት በጸጋ ነው። (ኤፌሶን 2፥5) የሚስዮናውያን ታላቁ ተስፋ ወንጌል በመንፈስ ቅዱስ ኅይል ሲሰበክ፣ ሰው ሊፈጥረው የማይችለውን የሚያድነውን እምነት እግዚአብሔር ራሱ ይፈጥራል የሚለው ተስፋ…

0 Comments
Read more about the article ክርስቶስ እንደ ፀሓይ ብርሃን ነው | ጥቅምት 17
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ክርስቶስ እንደ ፀሓይ ብርሃን ነው | ጥቅምት 17

እርሱ የእግዚአብሔር ክብር ነጸብራቅና የባሕርዩ ትክክለኛ ምሳሌ ሆኖ፣ በኀያል ቃሉ ሁሉን ደግፎ ይዞአል። (ዕብራውያን 1፥3) ብርሃን የፀሓይ ነጸብራቅ እንደሆነ ሁሉ፣ ኢየሱስም የእግዚአብሔር ክብር ነጸብራቅ ነው። እነዚህ ምሳሌዎች እንከን አልባ ባይሆኑም…

0 Comments
Read more about the article የእግዚአብሔር የመጨረሻ እና ወሳኝ ቃል | ጥቅምት 16
365 ቀናት | ጥሞናዎች
የእግዚአብሔር የመጨረሻ እና ወሳኝ ቃል | ጥቅምት 16

እግዚአብሔር ከጥንት ጀምሮ በተለያየ ጊዜና በልዩ ልዩ መንገድ በነቢያት በኩል ለአባቶቻችን ተናግሮ፣ በዚህ መጨረሻ ዘመን ግን ሁሉን ወራሽ ባደረገውና ዓለማትን በፈጠረበት በልጁ ለእኛ ተናገረን። (ዕብራውያን 1፥1-2) የመጨረሻው ዘመን የሚጀምረው በልጁ…

0 Comments