በመከራ መደነቅ

ጳውሎስ፣ “ግራ ብንጋባም ተስፋ አንቈርጥም” በማለት አክሏል። ግራ መጋባት ብዙውን ጊዜ ከመከራ ጋራ ዐብሮ ይመጣል። በሕመም ወይም በሐዘን ስንመታ፣ ብዙውን ጊዜ ግራ እንጋባለን፤ እንዲሁም ይምታታብናል። የመጀመሪያ ጥያቄያችን “ለምን?” የሚል ነው።…

Continue Readingበመከራ መደነቅ
ደስታ አማራጭ አይደለም

እግዚአብሔር ስለ ደስታችሁ ግድ ይለዋል ደስታ ለክርስትና ሕይወት መሠረታዊ የሆነ ነገር ነው። የእግዚአብሔር ሕዝቦች ሐሤትን እንዲያደርጉ እንደታዘዙ፣ ያም ደግሞ መገለጫቸው ሊሆን እንደሚገባ ቅዱሳት መጻሕፍት በግልጽ ይናገራሉ። ደስታችንን በተመለከተ የሰማዩ አባታችን…

Continue Readingደስታ አማራጭ አይደለም
ደስታችሁን ከእናንተ ማንም ሊወስድባችሁ አይችልም

የመሞቻው ጊዜ እየተቃረበ ሲመጣ፣ ይጠብቃቸው ከነበረው ቀውስ የተነሣ ኢየሱስ ትኩረቱን በይበልጥ የደቀ መዛሙርቱን ደስታ ማረጋጋት ላይ አድርጎት ነበር። በዮሐንስ 16፥4-24 ላይ የደስታቸው ጠንቆች የሆኑን ሁለት ነገሮች በማንሣት ይናገራል። አንደኛው፣ ትቶአቸው…

Continue Readingደስታችሁን ከእናንተ ማንም ሊወስድባችሁ አይችልም
የእግዚአብሔር ደስታ በእናንተ

እግዚአብሔር በእናንተ ደስታን ያገኛል? ሲመለከታችሁስ ፈገግ ይላል? በአጭሩ፣ ክርስቲያን ከሆናችሁ መልሱ አዎን ነው። ይሁን እንጂ እንዴትና ለምን እንዲሁም በምን መሠረት ለሚሉት ጥያቄዎች መልስና ማብራሪያ ያስፈልጋቸዋል። እግዚአብሔር በተቤዣቸው ላይ ያለውን ደስታ…

Continue Readingየእግዚአብሔር ደስታ በእናንተ
ራሱ እግዚአብሔርን ቀምሳችሁታልን?

“(በዚህ መልኩ) መንፈሳዊ መረዳት በዋነኛነት የሰማዩን ነገር ምግባራዊ ውበት መቅመስን በውስጡ ይይዛል” (ጆናታን ኤድዋርደስ፣ Religious Affections)። ጆናታን ኤድዋርድስ ለእኔ እንደ ሆነልኝ፣ እኔም ለእግዚአብሔር ሕዝብ ለነፍሳቸው ጥቂት እንኳ ብጠቅም ደስታዬ ምንኛ…

Continue Readingራሱ እግዚአብሔርን ቀምሳችሁታልን?
ክርስቲያናዊ ሄዶኒዝም፦ ሐዘንተኞች ስንሆን ሁልጊዜ ደስተኞች ነን

ክርስቲያናዊ ሄዶኒዝምን በተመለከተ፣ መጽሐፍ ቅዱሳዊ አፈታትን ተከትሎ ሙግት ማቅረብ አንድ ነገር ነው። ሰዎች ይህ እውነት ልባቸው ውስጥ ሰርጾ እንዲገባ መርዳት ግን ከዚህ የላቀና ከባዱ ነገር ነው። አሁን ላደርግ የምሞክረውም ይህንኑ…

Continue Readingክርስቲያናዊ ሄዶኒዝም፦ ሐዘንተኞች ስንሆን ሁልጊዜ ደስተኞች ነን