የሁለቱ መንግሥታት ወግ
በዩናይትድ ስቴትስ ከተካሄደው የምርጫ ወቅት በተሻለ፣ ስለ “ሁለቱ መንግሥታት” አስተምህሮ የሚያስታውሰን ጊዜ የለም፤ ይህም የአሜሪካ ፕሮቴስታንቶች ከእምነታቸውና ከልምምዳቸው ይልቅ፣ በፖለቲካ ታማኝነታቸው ምክንያት የተከፋፈሉ የሚመስሉበት ወቅት ነው። በ410 ዓ.ም. ሮም በአረማውያን…
በዩናይትድ ስቴትስ ከተካሄደው የምርጫ ወቅት በተሻለ፣ ስለ “ሁለቱ መንግሥታት” አስተምህሮ የሚያስታውሰን ጊዜ የለም፤ ይህም የአሜሪካ ፕሮቴስታንቶች ከእምነታቸውና ከልምምዳቸው ይልቅ፣ በፖለቲካ ታማኝነታቸው ምክንያት የተከፋፈሉ የሚመስሉበት ወቅት ነው። በ410 ዓ.ም. ሮም በአረማውያን…
ቴብል ቶክ፦ ወደ ክርስትና እምነት እንዴት ልትመጣ ቻልክ? ጌታ ከ ዘ ናቪጌተርስ ጋራ እንድታገለግል የጠራህስ እንዴት ነው? ጄሪ ብሪጅስ፦ ያደግሁት በየእሑዱ ላላመኑት ሰዎች ጌታን የመቀበል የመድረክ ጥሪ በሚደረግበት ቤተ ክርስቲያን…
መልስ መጽሐፍ ቅዱስ ሊካድ በማይቻል ግልጽነት በርካታ ነጥቦችን ያስተምራል። የተልእኮዎች ውጤት ከእግዚአብሔር እንጂ መሣሪያ ከሆነው ከሰው አይደሉም። ”እኔ ተከልሁ፤ አጵሎስ ውሃ አጠጣ፤ ያሳደገው ግን እግዚአብሔር ነው። ስለዚህ የሚያሳድግ እግዚአብሔር እንጂ፣ የሚተክልም…
ዴቪድ ብሬነርድ (1718-1747) በሕይወት የኖረው 29 ዓመት ከ5 ወር ከ19 ቀናት ብቻ ነበር። በእነዚህ ዓመታት ውስጥ ክርስቲያን የነበረው ለስምንት ዓመታት ሲሆን፣ በሚሲዮናዊነት ያሳለፈው ደግሞ አራት ዓመታትን ብቻ ነበር። ሕይወቱ አጭር…