ጭንቀትን የምንከላከልበት መሣሪያ | መስከረም 15

በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ፣ ከምስጋናም ጋር ልመናችሁን በእግዚአብሔር ፊት አቅርቡ እንጂ ስለማንኛውም ነገር አትጨነቁ። (ፊልጵስዩስ 4፥6) ልመናችንን በእግዚአብሔር ፊት ስናሳውቅ ከምናመሰግንባቸው ነገሮች መካከል አንዱ የሰጠን ተስፋዎች ናቸው። እነዚህ ጭንቀት የሚፈጥረውን…

Continue Readingጭንቀትን የምንከላከልበት መሣሪያ | መስከረም 15
Read more about the article በዚህ ብቻ አንርካ | መስከረም 14
365 ቀናት | ጥሞናዎች
በዚህ ብቻ አንርካ | መስከረም 14

“ብል ሊበላው፣ ዝገት ሊያበላሸው፣ ሌባም ቈፍሮ ሊሰርቀው በሚችልበት በዚህ ምድር ላይ ለራሳችሁ ሀብት አታከማቹ። ነገር ግን ብል ሊበላው፣ ዝገት ሊያበላሸው፣ ሌባም ቈፍሮ ሊሰርቀው በማይችልበት በዚያ በሰማይ ለራሳችሁ ሀብት አከማቹ።” (ማቴዎስ 6፥19–20)…

Continue Readingበዚህ ብቻ አንርካ | መስከረም 14
Read more about the article መታደላችን በቃላት ሊገለጽ አይችልም | መስከረም 13
365 ቀናት | ጥሞናዎች
መታደላችን በቃላት ሊገለጽ አይችልም | መስከረም 13

እግዚአብሔርም (ኤሎሂም) ሙሴን፣ “እኔ፣ ያለሁና የምኖር ነኝ …” አለው። (ዘፀአት 3፥14) “እኔ፣ ያለሁና የምኖር ነኝ” የሚለው ታላቅ ስም፣ በልሕቀት ያለ፣ ፍጹምና ሁሉን እንደ ፈቃዱ የሚገዛው እግዚአብሔር በኢየሱስ ክርስቶስ ወደ እኛ መቅረቡን ያሳያል።…

Continue Readingመታደላችን በቃላት ሊገለጽ አይችልም | መስከረም 13
Read more about the article ብቸኛውና እውነተኛው ነፃነት | መስከረም 12
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ብቸኛውና እውነተኛው ነፃነት | መስከረም 12

ሕይወትን የሚወድ፣ መልካም ቀኖችን ሊያይ የሚፈልግ… ከክፉ ይራቅ፤ መልካምንም ያድርግ። (1ኛ ጴጥሮስ 3፥10-11) እውነተኛ ነፃነት ምንድን ነው? በርግጥ ነፃ ናችሁን? ሙሉ በሙሉ ነፃ ለመሆን ከፈለግን እነዚህ አራት ነገሮች የግድ ያስፈልጋሉ።…

Continue Readingብቸኛውና እውነተኛው ነፃነት | መስከረም 12
Read more about the article በማዕበል ውስጥ ያለ አምልኮ | መስከረም 11
365 ቀናት | ጥሞናዎች
በማዕበል ውስጥ ያለ አምልኮ | መስከረም 11

ምክንያቱም መብረቅ በርቆ ሰማዩን ከዳር እስከ ዳር እንደሚያበራ፣ የሰው ልጅም በሚመጣበት ቀን ልክ እንደዚሁ ይሆናል። (ሉቃስ 17፥24) በሌሊት ከቺካጎ ወደ ሚኒያፖሊስ እየበረርኩ ነበር፤ በአውሮፕላኑ ውስጥ ጥቂት ሰዎች ብቻ ነበርን። አብራሪው…

Continue Readingበማዕበል ውስጥ ያለ አምልኮ | መስከረም 11
Read more about the article የነፍስ ታላቁ ፌሽታ | መስከረም 10
365 ቀናት | ጥሞናዎች
የነፍስ ታላቁ ፌሽታ | መስከረም 10

እግዚአብሔርን አንዲት ነገር እለምነዋለሁ፤ እርሷንም እሻለሁ፤ ይኸውም በሕይወቴ ዘመን ሁሉ፣ በእግዚአብሔር ቤት እኖር ዘንድ፣ የእግዚአብሔርን ክብር ውበት አይ ዘንድ፣ በመቅደሱም ሆኜ አሰላስል ዘንድ ነው። (መዝሙር 27፥4) እግዚአብሔር ለነፍስ ናፍቆት ምላሽ የማይሰጥ ንፉግ አይደለም።…

Continue Readingየነፍስ ታላቁ ፌሽታ | መስከረም 10
Read more about the article ብቸኛው ዘላቂ ደስታ | መስከረም 9
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ብቸኛው ዘላቂ ደስታ | መስከረም 9

ለእናንተም እንደዚሁ አሁን የሐዘን ጊዜ ነው፤ ሆኖም እንደ ገና ስለማያችሁ ደስ ይላችኋል፤ ደስታችሁንም የሚወስድባችሁ የለም። (ዮሐንስ 16፥22) “ደስታችሁን የሚወስድባችሁ የለም” ምክንያቱም የደስታችሁ ምንጭ ከኢየሱስ ጋር መሆናችሁ ነው። ኢየሱስ ከሞት ስለተነሣ…

Continue Readingብቸኛው ዘላቂ ደስታ | መስከረም 9
Read more about the article እግዚአብሔር የሚያስፈልጋችሁን ሁሉ ይሞላባችኋል | መስከረም 8
365 ቀናት | ጥሞናዎች
እግዚአብሔር የሚያስፈልጋችሁን ሁሉ ይሞላባችኋል | መስከረም 8

አምላኬም እንደ ታላቅ ባለጠግነቱ መጠን የሚያስፈልጋችሁን ሁሉ በክርስቶስ ኢየሱስ ይሞላባችኋል። (ፊልጵስዩስ 4፥19) በፊልጵስዩስ 4፥6 ጳውሎስ፣ “በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ፣ ከምስጋናም ጋር ልመናችሁን በእግዚአብሔር ፊት አቅርቡ እንጂ ስለማንኛውም ነገር አትጨነቁ” ይላል።…

Continue Readingእግዚአብሔር የሚያስፈልጋችሁን ሁሉ ይሞላባችኋል | መስከረም 8