የትናንት፣ የዛሬና የነገ ጸጋ | ነሐሴ 11

ይህን እያሰብን አምላካችን ለጥሪው የበቃችሁ አድርጎ እንዲቈጥራችሁ፣ መልካም ለማድረግ ያላችሁን ምኞትና ከእምነት የሆነውን ሥራችሁን ሁሉ በኀይሉ እንዲፈጽምላችሁ ዘወትር ስለ እናንተ እንጸልያለን። ደግሞም እንደ አምላካችንና እንደ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ መጠን የጌታችን…

Continue Readingየትናንት፣ የዛሬና የነገ ጸጋ | ነሐሴ 11
Read more about the article እግዚአብሔር ሆይ ምሕረት አድርግልኝ | ነሐሴ 10
365 ቀናት | ጥሞናዎች
እግዚአብሔር ሆይ ምሕረት አድርግልኝ | ነሐሴ 10

እግዚአብሔር ሆይ፤ እንደ ቸርነትህ መጠን፣ ምሕረት አድርግልኝ፤ እንደ ርኅራኄህም ብዛት፣ መተላለፌን ደምስስ (መዝሙር 51፥1)። ዘማሪው በዚህ ቦታ እየደጋገመ “እንደ ቸርነትህ መጠን” እና “እንደ ርኅራኄህም ብዛት” “ምሕረት አድርግልኝ” ይላል። በዘጸአት 34፥6-7…

Continue Readingእግዚአብሔር ሆይ ምሕረት አድርግልኝ | ነሐሴ 10
Read more about the article የወንጌል ግቡ | ነሐሴ 9
365 ቀናት | ጥሞናዎች
የወንጌል ግቡ | ነሐሴ 9

አሁን በደሙ ከጸደቅን፣ ይልቁንማ በእርሱ በኩል ከእግዚአብሔር ቊጣ እንዴት አንድንም! የእግዚአብሔር ጠላቶች ሳለን በልጁ ሞት ከእርሱ ጋር ከታረቅን፣ ዕርቅን ካገኘን በኋላ፣ በሕይወቱማ መዳናችን እንዴት የላቀ አይሆንም! ይህ ብቻ አይደለም። ነገር ግን አሁን…

Continue Readingየወንጌል ግቡ | ነሐሴ 9
Read more about the article የተፈጥሮ ሁሉ ገዢ | ነሐሴ 8
365 ቀናት | ጥሞናዎች
የተፈጥሮ ሁሉ ገዢ | ነሐሴ 8

ዕጣ በጒያ ውስጥ ይጣላል፤ ውሳኔው በሙሉ ግን ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው (ምሳሌ 16፥33)። የትኛውም ዕጣ ሲወጣ፣ ዕልፍ ጊዜ በዘፈቀደ እንዲሆን በከረጢት ውስጥ ቢዘበራረቅ፣ የዕጣው ውጤት የሚወሰነው በእግዚአብሔር እንደሆነ ይህ ጥቅስ ይነግረናል። በሌላ አባባል…

Continue Readingየተፈጥሮ ሁሉ ገዢ | ነሐሴ 8
Read more about the article የፍጥረት ሐሳብ | ነሐሴ 7
365 ቀናት | ጥሞናዎች
የፍጥረት ሐሳብ | ነሐሴ 7

“ስለዚህ እግዚአብሔር ሰውን በራሱ መልክ ፈጠረው፤ በእግዚአብሔር መልክ ፈጠረው፤ ወንድና ሴት አድርጎ ፈጠራቸው” (ዘፍጥረት 1፥27)። እግዚአብሔር ሰውን በመልኩ የፈጠረው፣ ዓለም እግዚአብሔርን በሚያጸባርቁ አካላት እንድትሞላ ነው። ማንም የፍጥረትን ግብ እንዳይስት፣ ስምንት ቢሊዮን የእግዚአብሔር…

Continue Readingየፍጥረት ሐሳብ | ነሐሴ 7
Read more about the article ጽናታችሁ የተገዛው በኢየሱስ ነው | ነሐሴ 6
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ጽናታችሁ የተገዛው በኢየሱስ ነው | ነሐሴ 6

“ይህ ጽዋ ስለ እናንተ በሚፈሰው ደሜ የሚመሠረት አዲስ ኪዳን ነው” (ሉቃስ 22፥20) ይህ ማለት በኤርሚያስ 31 እና 32 ላይ በግልጽ የተሰጠውን የአዲሱ ኪዳን ተስፋ፣ በኢየሱስ ደም እርግጠኛ ሆኗል ወይም ታትሟል…

Continue Readingጽናታችሁ የተገዛው በኢየሱስ ነው | ነሐሴ 6
Read more about the article “ያህዌ” የሚለው ስም 10 ትርጉሞች | ነሐሴ 5
365 ቀናት | ጥሞናዎች
“ያህዌ” የሚለው ስም 10 ትርጉሞች | ነሐሴ 5

ደግሞም እግዚአብሔር (ኤሎሂም) ሙሴን፣ “የአባቶቻችሁ የአብርሃም አምላክ፣ የይስሐቅ አምላክ፣ የያዕቆብ አምላክ የሆነው እግዚአብሔር (ያህዌ) ወደ እናንተ ልኮኛል፤ ስሜም ለዘለዓለም ይኸው ነው፤ ወደ ፊት በተከታታይ በሚነሣው ትውልድ ሁሉ የምታሰበው በዚህ ስም ነው ብለህ ለእስራኤል ልጆች…

Continue Reading“ያህዌ” የሚለው ስም 10 ትርጉሞች | ነሐሴ 5
Read more about the article እንደ እግዚአብሔር ታማኝነት የተረጋገጠ | ነሐሴ 4
365 ቀናት | ጥሞናዎች
እንደ እግዚአብሔር ታማኝነት የተረጋገጠ | ነሐሴ 4

አስቀድሞ የወሰናቸውን ጠራቸው፤ የጠራቸውን አጸደቃቸው፤ ያጸደቃቸውን አከበራቸው (ሮሜ 8፥30)። ከዘላለም በፊት በነበረው በእግዚአብሔር ቅድመ ውሳኔ እና ለዘላለም በሚኖረው በእግዚአብሔር ማክበር መካከል አንድም ነፍስ አይጠፋም። ለልጅነት አስቀድሞ ከተወሰኑት መካከል ሳይጠራ የሚቀር…

Continue Readingእንደ እግዚአብሔር ታማኝነት የተረጋገጠ | ነሐሴ 4