Read more about the article ኢየሱስ ጭንቀትን የተዋጋበት ስድስት መንገዶች | ሐምሌ 8
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ኢየሱስ ጭንቀትን የተዋጋበት ስድስት መንገዶች | ሐምሌ 8

“ከእርሱም ጋር ጴጥሮስንና ሁለቱን የዘብዴዎስ ልጆች ይዞ ሄዶ ይተክዝና ይጨነቅ ጀመር።” (ማቴዎስ 26፥37) ኢየሱስ ከመሰቀሉ ከሰዓታት በፊት የነበረውን የነፍሱን ሁኔታ፣ መጽሐፍ ቅዱስ ጭላንጭል በሚመስል አስገራሚ መንገድ ያሳየናል። ኢየሱስ ጭንቀትን እና…

0 Comments
Read more about the article የዳንበት እምነት ይቅርታን ይወዳል | ሐምሌ 7
365 ቀናት | ጥሞናዎች
የዳንበት እምነት ይቅርታን ይወዳል | ሐምሌ 7

“እግዚአብሔር በክርስቶስ ይቅር እንዳላችሁ፣ እናንተም ይቅር ተባባሉ፤ እርስ በርሳችሁ ቸሮችና ርኅሩኆች ሁኑ።” (ኤፌሶን 4፥32) የሚያድን እምነት ማለት ይቅር መባላችንን ማመን ማለት ብቻ አይደለም። ይልቁንም ይህ እምነት የኅጢአትን አስከፊነት እና የእግዚአብሔርን…

0 Comments
Read more about the article ሌላ ክርስቲያን ሲበድለን | ሐምሌ 6
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ሌላ ክርስቲያን ሲበድለን | ሐምሌ 6

“ለኀጢአት ሞተን ለጽድቅ እንድንኖር እርሱ ራሱ በሥጋው ኀጢአታችንን በእንጨት መስቀል ላይ ተሸከመ፤ በእርሱ ቊስል እናንተ ተፈውሳችኋል።” (1ኛ ጴጥሮስ 2፥24) ንስሃ ለሚገቡ ክርስቲያን ወንድም እና እህቶቻችን የማናኮርፈው ወይም በደልን የማንቆጥረው በምን…

0 Comments
Read more about the article ክርስቶስ ምሬትን ያሸነፈበት መንገድ | ሐምሌ 5
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ክርስቶስ ምሬትን ያሸነፈበት መንገድ | ሐምሌ 5

“ሲሰድቡት መልሶ አልተሳደበም፤ መከራ ሲደርስበት አልዛተም፤ ነገር ግን በጽድቅ ለሚፈርደው ራሱን አሳልፎ ሰጠ።” (1ኛ ጴጥሮስ 2፥23) ከክርስቶስ በላይ ኅጢአት የተደረገበትና የተበደለ ማንም የለም። የደረሰበት እያንዳንዱ በደልና ጥላቻ በፍጹም የማይገባው ነበር።…

0 Comments
Read more about the article በቀልህን ለእግዚአብሔር አስረክብ | ሐምሌ 4
365 ቀናት | ጥሞናዎች
በቀልህን ለእግዚአብሔር አስረክብ | ሐምሌ 4

“ወዳጆቼ ሆይ፤ ለእግዚአብሔር ቊጣ ፈንታ ስጡ እንጂ አትበቀሉ፤ “በቀል የእኔ ነው፤ እኔ ብድራትን እመልሳለሁ” ይላል ጌታ ተብሎ ተጽፎአልና።” (ሮሜ 12፥19) ለምሬትና ለበቀል ያለንን ዝንባሌ በማሸነፍ ሂደት ውስጥ ይህ ተስፋ እጅግ…

0 Comments
Read more about the article  መቼ ይሆን የምረካው? | ሐምሌ 3
365 ቀናት | ጥሞናዎች
 መቼ ይሆን የምረካው? | ሐምሌ 3

“ለእኔ ያለህ ፍቅር በእነርሱ እንዲሆን፣ እኔም በእነርሱ እንድሆን፣ አንተን እንዲያውቁ አድርጌአለሁ፤ እንዲያውቁህም አደርጋለሁ።” (ዮሐንስ 17፥26) በዓለም ላይ ካሉ ደስታዎች እና እርካታዎች ሁሉ የሚልቀውን እርካታ ያለ ምንም ክልከላ፣ እየጨመረ በሚሄድ ስሜትና…

0 Comments
Read more about the article በሚመጣው ቁጣ የሰማይ እፎይታ | ሐምሌ 2
365 ቀናት | ጥሞናዎች
በሚመጣው ቁጣ የሰማይ እፎይታ | ሐምሌ 2

እግዚአብሔር ጻድቅ በመሆኑ መከራን ለሚያመጡባችሁ መከራን ይከፍላቸዋል፤ መከራን ለተቀበላችሁት ለእናንተም ሆነ ለእኛ ደግሞ ዕረፍት ይሰጠናል። ይህም የሚሆነው ጌታ ኢየሱስ በሚንበለበል እሳት ከኀያላን መላእክት ጋር ከሰማይ በሚገለጥበት ጊዜ ነው። በዚያ ጊዜ…

0 Comments
Read more about the article ኀያሉ የፍቅር መሠረት | ሐምሌ 1
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ኀያሉ የፍቅር መሠረት | ሐምሌ 1

ወንድሞቻችንን ስለምንወድድ ከሞት ወደ ሕይወት እንደ ተሻገርን እናውቃለን፤ ፍቅር የሌለው ሁሉ በሞት ይኖራል። (1ኛ ዮሐንስ 3፥14) ስለዚህ፣ ፍቅር ዳግም የመወለዳችን፣ ክርስቲያን የመሆናችን እና የመዳናችን ማስረጃ ነው ማለት ነው። አንዳንድ ጊዜ…

0 Comments