ጸጋ ይቅርታም ነው፣ ኃይልም ነው! | ሰኔ 22

ነገር ግን በእግዚአብሔር ጸጋ አሁን የሆንሁትን ሆኛለሁ፤ ለእኔም የተሰጠኝ ጸጋ ከንቱ አልሆነም፤ እንዲያውም ከሁሉም በላይ በትጋት ሠርቻለሁ፤ ዳሩ ግን እኔ ሳልሆን ከእኔ ጋር ያለው የእግዚአብሔር ጸጋ ነው። (1ኛ ቆሮንቶስ 15፥10)…

Continue Readingጸጋ ይቅርታም ነው፣ ኃይልም ነው! | ሰኔ 22
Read more about the article ሰውን የመፍራት ወጥመድ | ሰኔ 21
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ሰውን የመፍራት ወጥመድ | ሰኔ 21

“ከዚያም ሳኦል ሳሙኤልን እንዲህ አለው፤ “ኀጢአት ሠርቻለሁ፤ የእግዚአብሔርን ትእዛዝና የአንተን መመሪያ ጥሻለሁ፤ ሕዝቡን ፈርቼ ስለ ነበር፣ የጠየቁኝን ታዝዣለሁ።” (1ኛ ሳሙኤል 15፥24) ሳኦል ከእግዚአብሔር ይልቅ ሕዝቡን ለመታዘዝ የመረጠው ለምን ነበር? ከእግዚአብሔር…

Continue Readingሰውን የመፍራት ወጥመድ | ሰኔ 21
Read more about the article ለማያምኑት እንዴት መማጸን ይቻላል? | ሰኔ 20
365 ቀናት | ጥሞናዎች
ለማያምኑት እንዴት መማጸን ይቻላል? | ሰኔ 20

ወንድሞች ሆይ፤ ስለ እስራኤላውያን የልቤ ምኞት፣ እግዚአብሔርንም የምለምነው እንዲድኑ ነው። (ሮሜ 10፥1) እግዚአብሔር የእስራኤልን ልብ እንዲለውጥ እና መዳን እንዲሆንላቸው ጳውሎስ ይጸልያል። ይድኑ ዘንድ ይጸልይላቸዋል! ለውጥ የሚያመጣ ጣልቃ ገብነት እግዚአብሔር እንዲገባ ይለምናል።…

Continue Readingለማያምኑት እንዴት መማጸን ይቻላል? | ሰኔ 20
Read more about the article እግዚአብሔርን የሚያስደስተው ምን ዓይነት ጸሎት ነው? | ሰኔ 19
365 ቀናት | ጥሞናዎች
እግዚአብሔርን የሚያስደስተው ምን ዓይነት ጸሎት ነው? | ሰኔ 19

“ነገር ግን እኔ ወደዚህ፣ ትሑት ወደ ሆነና መንፈሱ ወደ ተሰበረ፣ በቃሌም ወደሚንቀጠቀጥ ሰው እመለከታለሁ።” (ኢሳይያስ 66፥2) ቀና የሆነ ልብ የመጀመሪያው ምልክቱ በእግዚአብሔር ቃል መንቀጥቀጡ ነው። ኢሳይያስ 66፣ እግዚአብሔርን በሚያስደስተው መንገድ በሚያመልኩት…

Continue Readingእግዚአብሔርን የሚያስደስተው ምን ዓይነት ጸሎት ነው? | ሰኔ 19
Read more about the article እግዚአብሔርን በጥማችሁ አገልግሉት | ሰኔ 18
365 ቀናት | ጥሞናዎች
እግዚአብሔርን በጥማችሁ አገልግሉት | ሰኔ 18

ስለዚህ በሥጋ ብንኖርም ወይም ከሥጋ ብንለይም ዐላማችን እርሱን ደስ ማሰኘት ነው። (2ኛ ቆሮንቶስ 5፥9) ሕይወታችሁን በሙሉ እግዚአብሔርን ለማስደሰት ስትጥሩ ኖራችሁ፣ ለካ ስታደርጉ የነበረው ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት አስጸያፊ እንደሆነ ብታውቁ ምን…

Continue Readingእግዚአብሔርን በጥማችሁ አገልግሉት | ሰኔ 18
Read more about the article የማያልቀው የጫጉላ ጊዜ | ሰኔ 17
365 ቀናት | ጥሞናዎች
የማያልቀው የጫጉላ ጊዜ | ሰኔ 17

ሙሽራ በሙሽራዪቱ ደስ እንደሚለው፣ አምላክሽም በአንቺ ደስ ይለዋል። (ኢሳይያስ 62፥5) እግዚአብሔር ለሕዝቡ መልካምን ሲያደርግ፣ አንድ ዳኛ ጥላቻና ፍርድ ለተገባው ወንጀለኛ ደግነትን በሚያሳይበት መንገድ አይደለም። ይልቁንም ሙሽራ ለሙሽራዪቱ ፍቅሩን በሚገልጥበት መንገድ…

Continue Readingየማያልቀው የጫጉላ ጊዜ | ሰኔ 17
Read more about the article እግዚአብሔር ምን ያህል ሊባርከን ይፈልጋል? | ሰኔ 16
365 ቀናት | ጥሞናዎች
እግዚአብሔር ምን ያህል ሊባርከን ይፈልጋል? | ሰኔ 16

እግዚአብሔር አንተንም በማበልጸግ ደስ ይለዋልና። (ዘዳግም 30፥9) እግዚአብሔር እየተቆጨ አይባርከንም። የእግዚአብሔር ቸርነት የሆነ ዓይነት ጉጉት በውስጡ አለው። እኛ ወደ እርሱ እስክንመጣ ድረስ አይጠብቅም። ራሱ ይፈልገናል፤ ምክንያቱም ለእኛ መልካምን ማድረግ ደስታው ነው።…

Continue Readingእግዚአብሔር ምን ያህል ሊባርከን ይፈልጋል? | ሰኔ 16
Read more about the article የይቅርታ ነጻ አውጪ ኃይል | ሰኔ 15
365 ቀናት | ጥሞናዎች
የይቅርታ ነጻ አውጪ ኃይል | ሰኔ 15

"ኀጢአትሽ ተሰርዮልሻል።" (ሉቃስ 7፥48) ኢየሱስ በፈሪሳዊው ቤት ተቀምጦ እያለ አንዲት ሴት በእንባዋ እግሩን ልታጥብ ወደ ኢየሱስ መጣች። ስምዖን በቦታው ለተገኙት ሁሉ፣ ይህች ሴት ኃጢአተኛ እንደሆነችና ኢየሱስም እንድትነካው ሊፈቅድላት እንደማይገባ በግልምጫ…

Continue Readingየይቅርታ ነጻ አውጪ ኃይል | ሰኔ 15